የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ለሁለት ቀናት የሚቆይ በስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በሼራተን አዲስ አዘጋጅቷል።…
ዜና
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ መከላከያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ሚያዝያ 5 ቀን 2011 FT ወልዋሎ 1-0 መከላከያ 20′ ሪችመንድ አዶንጎ – ቅያሪዎች 74′ ፕሪንስፉሴይኒ 29‘ አማኑኤልዳዊት…
Continue Readingየአፍሪካ ዋንጫ ድልድል ይፋ ሆኗል
ግብፅ የምታዘጋጀው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ዓርብ ምሽት በካይሮ ይፋ ሆኗል። በሰኔ ወር አጋማሽ በግብፅ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ መከላከያ
የ20ኛው ሳምንት የመጀመሪያ የሆነውን የወልዋሎ እና መከላከያ ጨዋታ እንደሚከተለው እናስዳስሳችኋለን። በትግራይ ስታድየም ነገ 09፡00 ላይ ወልዋሎ…
የባየርን ሙኒክ አመራሮች አዲስ አበባ ይመጣሉ
የጀርመኑ ኃያል ክለብ ባየርን ሙኒክ የክብር አምባሳደር እና አመራሮች ከፊታችን እሁድ ጀምሮ አዲስ አበባ ይገባሉ። የኢትዮጵያ…
አዳማ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ
ላለፉት ስምንት ወራት አዳማ ከተማን በማሰልጠን የቆዩት አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀ ከቡድኑ ጋር ተለያይተዋል። የቀድሞው የሼር ኢትዮጵያ…
ሙሉጌታ ዓምዶም ደደቢትን ተቀላቅሏል
በጥር የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ደደቢቶች አሁን ደሞ የስሑል ሽረው አምበል ሙሉጌታ ዓምዶም የግላቸው አድርገዋል።…
የወለጋ ስታዲየም ግንባታ ተጠናቀቀ
በነቀምት ከተማ የሚገኘውና ከአስር ዓመት በላይ የግንባታ ጊዜ የፈጀው የወለጋ ስታዲየም ግንባታ ተጠናቀቀ። ከሚሌንየሙ መባቻ አንስቶ…
ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በቅርቡ ካስፈረሟቸው ተጫዋቾች ጋር ተለያይተዋል
ጋናዊ ተጫዋቾች ወደ ክለባቸው ያመጡት ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የወረቀት ጉዳዮች ባለመጠናቀቃቸው መለያየታቸው ታውቋል፡፡ በአጥቂ ስፍራ…
የሠላምና የወዳጅነት ውድድር አይካሄድም
በአራት ሀገሮች ተሳታፊነት በኤርትራ አዘጋጅነት ይካሄዳል የተባለው ውድድር እንደማይካሄድ ሲረጋገጥ ዝግጅቱን እያደረገ ለሚገኘው ከ20 ዓመት በታች…