የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያዋቀረው የሎካል ኦርጋናይዚንግ ኮሚቴ ውድድሩ የሚደረግበትን ከተማ ለሁለት ቀን ተመልክቶ መመለሱ ተገልጿል። ከ1926…
የተቋማት መረጃዎች
በአዲሱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ረቂቅ ደንብ ላይ ምክክር ሊደረግ ነው
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ባዘጋጀው አዲስ የመተዳደሪያ ደንብ ዙሪያ ለጠቅላላ ጉባዔ ከመቅረቡ በፊት ነገ ከተለያዩ አካላት…
ሴካፋ 2021 | ብሩንዲ ለተጫዋቾቿ ጥሪ አቅርባለች
ከአስራ ስድስት ቀናት በኋላ ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገው የሴካፋ ውድድር ላይ የምትሳተፈው ብሩንዲ ለተጫዋቾቿ ጥሪ ማቅረቧ ተገልጿል።…
ሴካፋ 2021| የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ አቅርቧል
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የሴካፋ ውድድር ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ ማቅረቡ ተገልጿል። ከሰኔ…
አዳማ ከተማ ውሳኔ ተላልፎበታል
በሦስት ተጫዋቾች ክስ የቀረበበት አዳማ ከተማ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ እንደተላለፈበት ታውቋል። በዘንድሮ የቤትኪንግ…
ሀዲያ ሆሳዕና የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ ላይ ቅሬታ አቀረበ
በሀዲያ ሆሳዕና እና በተጫዋቾቹ ውዝግብ ዙርያ ፌዴሬሽኑ ያስተላለፈውን ውሳኔ ክለቡ በመቃወም ቅሬታውን አሰምቷል። ለወራት በዘለቀው የክለቡ…
የሴካፋው ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል
በሰኔ ወር መጨረሻ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት…
በሴካፋ የምትሳተፈው ተጋባዥ ሀገር ታውቃለች
አስራ ሁለት ሀገራት ተሳታፊ እንደሚሆኑበት እና የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኝ የሚጠበቀው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ…
የሀዲያ ሆሳዕና እና የአስራ አምስቱ ተጫዋቾች ጉዳይ ውሳኔ አገኘ
በአስራ አምስቱ ተጫዋቾች እና በሀድያ ሆሳዕና ክለብ መካከል የተፈጠረውን ክርክር ሲመለከት የቆየው ፌዴሬሽኑ በዛሬው ዕለት ውሳኔ…
ሁለት ተጫዋቾች የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅት ተቀላቅለዋል
ከትናንት በስቲያ ለሴካፋ ዋንጫ ቅድመ ዝግጅቱን የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ክለባቸው በሄዱ ተጫዋቾች ምትክ ሌሎችን…

