የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባዔ በኅዳር ወር ሊካሄድ ነው

ጥቅምት 1 ቀን ይካሄዳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኅዳር ወር…

የፕሪምየር ሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ስብሰባ ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድርን ለመምራት የተመረጡት ሰባቱ ዐቢይ ኮሚቴ አመራሮች በነገው ዕለት የመጀመርያ ስብሰባቸውን ያደርጋሉ። የ2012…

ካፍ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ላይ ቅጣት አስተላልፏል

(መረጃው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው) የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ…

ፌዴሬሽኑ የመሻርያ ደብደቤ ለክለቦች ላከ

በ2012 የውድድር ዘመን ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጋችኋል ለተባሉት የከፍተኛ ሊግ አምስት ቡድኖች እና ከፕሪምየር ሊጉ ለወረዱ…

የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባዔ ሊራዘም ይችላል

ጥቅምት 1 ቀን ይካሄዳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 11ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ወደ ሌላ…

ታንዛንያ የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ አሸናፊ ሆነች

ኢትዮጵያን ጨምሮ አስራ አንድ ሃገራት የተሳተፉበትና ዩጋንዳ ያዘጋጀችው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ዛሬ ሲጠናቀቅ ታንዛንያ…

ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች| ኤርትራ ሦስተኛ ደረጃ ይዛ አጠናቀቀች

የቀይ ባህር ግመሎች ሱዳንን በማሸነፍ ሦስተኛ ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል። ላለፉት ሦስት ሳምንታት በዩጋንዳ አዘጋጅነት የተካሄደው እና…

የ2012 ፕሪምየር ሊግ በክለቦች ይመራል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኢሊሊ ሆቴል በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ዛሬ ከክለቦች ጋር ባደረገው ስብሰባ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ፌደሬሽኑ ከክለቦች ጋር ይወያያል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ቀጣይ ዓርብ በኢሊሌ ሆቴል ከክለቦች ጋር ውይይት ያደርጋል። በዚ ወቅት የእግር ኳስ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ውሎ…

(መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው) ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ወሎ ሰፈር በሚገኘው የተቋሙ አዲስ ሕንጻ…