“በሜዳ ላይ የሚሰጡ ካርዶችን እንዲነሳላቸው የሚያደርገው አበበ ገላጋይ ነው” ዳዊት አሳምነው

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና በዳኞችና ታዛቢዎች ማኅበር መካከል እየተካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረገው ኢንተርናሽናል ዋና…

ፌዴሬሽኑ የዳኞች እና ታዛቢዎች ማኅበር ባስቀመጣቸው ቅደመ ሁኔታዎች ዙርያ ምላሹን ሰጥቷል

በዛሬው እለት በፌዴሬሽኑ እና በዳኞች ማኅበር መካከል እየተካሄደ የሚገኘው ስብሰባ ላይ ማኅበሩ ላነሳቸው 10 ቅደመ ሁኔታዎች…

ዳኞቻችን ለስልጠና ወደ ካይሮ ሲያቀኑ ተመስገን ሳሙኤል ወደ “ኤ” ኤሊት ደረጃ አደገ

በ2018 የፊፋ እና የካፍ ኢንተርናሽናል ዳኝነት ባጅ ያገኙት አራቱ ኢትዮዽያውያን ዳኞች ዛሬ ለስልጠና ወደ ካይሮ ሲያቀኑ…