አአ ከተማ ዋንጫ| ቅዱስ ጊዮርጊስ በመከላከያ ሽንፈት አስተናገደ

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመከላከያ ያልተጠበቀ ሽንፈት አስተናገደ፡፡ በርከት ያሉ…

አአ ከተማ ዋንጫ | ባህር ዳር ከተማ ድል አድርጓል

በ14ኛው የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በማማዱ ሲዲቤ ብቸኛ ግብ ወልቂጤን በመርታት የመጀመሪያውን ሶስት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥቅምት 29 ቀን 2012 FT’ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-2 መከላከያ 66′ ዛቦ ቴጉይ 45′ ፍሪምፖንግ (ራሱ…

Continue Reading

ባህር ዳር ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥቅምት 29 ቀን 2012 FT’ ባህር ዳር ከተማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ  74′ ማማዱ ሲዴቤ – …

Continue Reading

ወልዋሎዎች የሚሳተፉበት ውድድር ታውቋል

በሁለት የቅድመ ውድድር ዝግጅቶች ምድብ ድልድል የተካተቱት ወልዋሎዎች በየትኛው ውድድር እንደሚሳተፉ ታውቋል። ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአዲስ…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተራዘመ

በመጪው ቅዳሜ ሊጀመር የነበረው አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በዕለቱ እንደማይጀመር ሲረጋገጥ በአራት ቀናት ተገፍቶ እንደሚካሄድ ታውቋል።…

14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመካሄዱ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል

በስምንት ቡድኖች መካከል ይካሄዳል ተብሎ የታሰበው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመካሄዱ ነገር አጠራጣሪ መሆኑን የሚያሳዩ መረጃዎች…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እጣ ድልድል ወጥቷል

ከደቂቃዎች በፊት በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት የከንቲባው ተወካይን ጨምሮ የክለብ ተወካዮችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት የሚካሄድበት ቀን ታውቋል

ጥቅምት 22 ለሚጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቀጣይ ሐሙስ 3:30 በመዘጋጃ ቤት አዳራሽ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት…

ወልዋሎ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ይሳተፋል

ቢጫ ለባሾቹ ከጥቅምት 22 ጀምሮ የሚካሄደው 14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ እንደሚሳተፉ ታውቋል። ባለፈው የውድድር…