ሪፖርት | አዳማ ከተማ አራተኛ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል

ስድስት ጎሎችን ባስመለከተን መርሀ-ግብር አዳማ ከተማ 4ለ2 በሆነ ውጤት ስሑል ሽረን በመርታት በሜዳው ተከታታይ አራተኛ ድሉን…

ሪፖርት | አዞዎቹ እና ፈረሰኞቹ ያለ ግብ ተለያይተዋል

አርባምንጭ ከተማን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ያገናኘው የ34ኛ ጨዋታ ሳምንት ቀዳሚው መርሐግብር ነጥብ በማጋራት ተጠናቋል። አርባምንጭ ከተማ በ33ኛው…

ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አነሳ

ያለ ተመልካች በዝግ የተደረገው የ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ሲዳማ ቡና 2ለ1 በሆነ ውጤት ወላይታ ድቻን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ አዳማ ከተማ

ላለመውረድ በሚደረገው ትንቅንቅ ከተዋናዮቹ አንዱ የሆነው አዳማ ከተማ ቀድሞ መውረዱን ካረጋገጠው ስሑል ሽረ ጋር የሚፋለምበት ጨዋታ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| አርባምንጭ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

34ኛው ሳምንት በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡትና በሁለት ነጥቦች የሚበላለጡ አዞዎቹ እና ፈረሰኞቹ ደረጃቸውን ለማሻሻል በሚያደርጉት ጨዋታ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለ ግብ ተለያይተዋል

የመውረድ ስጋት ላይ ያሉ ቡድኖችን ያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ ማሳረጊያ መርሐግብር ነጥብ በማጋራት ተጠናቋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ32ኛው…

ሪፖርት | በጭማሪ ደቂቃ ጎል ነብሮቹ ከመቻል ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

ሀድያ ሆሳዕና በጭማሪ ደቂቃ ባስቆጠሯት ግብ ከመቻል ጋር 1ለ1 ተለያይተዋል። ሀድያ ሆሳዕና ከአዳማው የ1ለ0 ሽንፈት በሦስቱ…

በቀጥታ ስርጭት ወቅት የሚታየው የቤትኪንግ ሎጎ በስህተት ወይስ…?

ከዚህ ቀደም የሊጉን የስያሜ መብት ይዞ የነበረው ቤትኪንግ ከሊጉ ጋር ከተለያየ ሁለት ዓመታት ቢቆጠሩም ሱፐር ስፖርት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የ33ኛው ሳምንት በሁለት ነጥብ የሚበላለጡ ቡድኖች ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ በሚፋለሙበት ጨዋታ ይጠናቀቃል። 12 ሰዓት ላይ የሚደረገው…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ራሳቸውን ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ከትተዋል

ዘላለም አባተ በዘንድሮው ውድድር ምርጡን ጎል ባስቆጠረበት ጨዋታ የጦና ንቦቹ ዐፄዎቹን 3ለ0 ሲያሸንፉ ዐፄዎቹ በወራጅ ቀጠናው…