ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ | የምድብ ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ኢትዮጵያ የመጨረሻ ጨዋታዋን አሸንፋለች
በታንዛኒያ አስተናጋጅነት እየተደረገ ያለው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ኢትዮጵያ ጅቡቲን 8-0፤ ኬኒያ ዩጋንዳን 3-0 አሸንፈዋል። በታንዛኒያዋ
Read moreበታንዛኒያ አስተናጋጅነት እየተደረገ ያለው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ኢትዮጵያ ጅቡቲን 8-0፤ ኬኒያ ዩጋንዳን 3-0 አሸንፈዋል። በታንዛኒያዋ
Read moreበታንዛኒያ ዳሬ ሠላም እየተደረገ ባለው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ከምድብ አንድ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ኢትዮጵያ በኡጋንዳ 1ለ0 ተረታ ከምድቡ መውደቋን
Read moreበርካታ ግቦችን እያስተናገደ የሚገኘው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑ ላይ ደርሷል። ትላንት ኢትዮጵያ በኬኒያ 2-0 ስትሸነፍ ዩጋንዳም ከደርዘን በላይ
Read moreየሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ትላንት የተጀመረ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ሉሲዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ የምድብ አንድ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ትላንት
Read moreታንዛኒያ በምታስተናግደው የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ ረፋድ ወደ ዳሬሰላም ያቀናል። ለ4ኛ ጊዜ የሚደረገው የምስራቅ
Read moreበመጪው ረቡዕ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ለመካፋል ወደ ሥፍራው በሚያቀናው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዙርያ ዛሬ ከሰዓት
Read moreበአሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው እየተመራ ልምምዱን ከጀመረ አንድ ሳምንት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዋንጫ ወደ ታንዛኒያ 20 ተጫዋቾችን በመያዝ
Read moreሉሲዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታቸውን በሚያደርጉበት ወቅት የኢፌድሪ ፕሬዝደንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስታዲየም በመገኘት አበረታተዋል። የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከወጣቶች አካዳሚ
Read moreበታንዛኒያ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የ2019 ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የሚጀመርበት ጊዜ በሁለት ቀናት ተሸጋሽጓል፡፡ ኖቬምበር 14 (ኅዳር 4) ይጀመራል ተብሎ የነበረው ውድድሩ
Read moreበታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ከጀመረ ሦስተኛ ቀኑ ላይ ይገኛል፡፡ በአዲሱ
Read more