በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሁለተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ በርካቶችን ያዝናናው የድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ…
የሴቶች እግርኳስ
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አርባምንጭን አሸንፏል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 4:00 ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አርባምንጭ ከተማን በሚገባ ተፈትኖ 1 ለ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ያለ ግብ ተለያይተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የተቀዛቀዘ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና አዲስ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ የመጀመርያ ድሉን አሳክቷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ ቀጥሎ ዛሬ 4:00 ሰዓት ላይ የተደረገ…
“ኮከብ ተጫዋች ሆኜ ዓመቱን መጨረስ ፍላጎቴ ነው” – ዙለይካ ጁሀድ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን በሀዋሳ እንደቀጠለ ነው፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ ጥሩ እንቅስቃሴን ከሚያደርጉ ተጫዋቾች ጋር…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ጌዲኦ ዲላ እና አቃቂ ቃሊቲ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ጌዲኦ ዲላ እና አቃቂ ቃሊቲ 1ለ1…
ብርሀኑ ግዛው በሉሲዎቹ አሰልጣኝነት ይቀጥላሉ
አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ውላቸው እንደሚራዘም ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሐምሌ ወር…
ለሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች እፎይታን የፈጠረ ተግባር ተፈፀመላቸው
በሀዋሳ ከተማ እየተደረገ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ላይ ተሳታፊ የሆኑ አስር ክለቦች ለኮቪድ…
የ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውል ተራዘመ
ፌዴሬሽኑ የ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውልን ማራዘሙን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን…
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የአሜሪካ የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመረጠች
የአሜሪካ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነችው ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና…