ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | አአ ከተማ እና ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 13ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሲጀመር አዲስ አበባ ከተማ…

ሎዛ አበራ አዳማ ከተማን ተቀላቀለች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ያለፉትን አራት ዓመታት ማጠናቀቅ የቻለችው የፊት አጥቂዋ ሎዛ አበራ ለአዳማ…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ ከኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርቶ መሪነቱን አስረከበ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን የሁለተኛው ዙር በሳምንቱ አጋማሽ ሲጀመር አንድ ቀሪ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | አዳማ ወደ መሪነት ከፍ ሲል ጌዴኦ ዲላ እና ሀዋሳ ከሜዳቸው ውጪ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን የሁለተኛው ዙር ዛሬ በተደረጉ አምስት ጨዋታዎች ሲጀመሩ ሁሉም ጨዋታዎች በመሸናነፍ…

ሴቶች ጥሎ ማለፍ | እሁድ በተደረጉ ጨዋታዎች ወደ ሩብ ፍፃሜ ያለፉ ሦስት ቡድኖች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ትላንት ቀጣሎ ሲካሄድ መከላከያ፣ ሃዋሳ ከነማ እና ጌዲዮ ዲላ ተጋጣሚያቸውን በማሸነፍ…

ሴቶች ጥሎማለፍ | ንግድ ባንክ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ዛሬ መደረግ ሲጀምር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮ ኤሌትሪክን በረሂማ ዘርጋው ጎሎች…

ሴቶች ሁለተኛ ዲቪዝዮን | አቃቂ ቃሊቲ መሪነቱን አጠናክሯል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ሁለተኛ ዙር ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀመር አቃቂ ቃሊቲ ተከታዩ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ግማሽ ዓመት ስብሰባ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ እና ሁለተኛ ዲቪዝዮን የመጀመርያ የውድድር ዘመን አጋማሽ ሪፖርት እና ውይይት ሐሙስ…

ቶኪዮ 2020 | ሉሲዎቹ የኦሊምፒክ ማጣርያ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል

በጃፓኗ መዲና ቶኪዮ የሚከናወነው የ2020 ኦሊምፒክ ላይ በሴቶች እግርኳስ ለመሳተፍ የሚደረጉ የማጣርያ ጨዋታዎች በቀጣይ ዓመት መጀመርያ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን የመጀመርያው ዙር ተገባዷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የመጀመርያው የውድድር ዘመን አጋማሽ ዛሬ በተደረጉ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ…