ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሰርካዲስ ጉታ ጎሎች ለአዳማ ሦስት ነጥቦች አስገኝተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር አንደኛ ዲቪዝዮን የቀን ለውጥ የተደረገበትና የሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ እና ንግድ ባንክ ድል አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዓርብ ጀምሮ ሲካሄዱ ዛሬም ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጥረት ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዲቪዚዮን የሦስተኛ ሳምንት ቦሌ በሚገኘው በቅዱስ ጊዮርጊስ የልምምድ ሜዳ ቅዱስ ጊዮርጊስን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ከሜዳው ውጪ ድል አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዲቪዚዮን 3ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ መከላከያን አስተናግዶ 2-1 በሆነ…

ሊዲያ ታፈሰ በ2019 የዓለም ሴቶች ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ በዳኝነት እንድትመራ ተመረጠች

በ2019 በፈረንሳይ አስተናጋጅነት የሚደረገው የሴቶች የዓለም ዋንጫ ላይ የሚዳኙ ዳኞች ዝርዝር በዓለም አቀፉ የእግርኳስ አስተዳዳሪ ፊፋ…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | መቐለ የመጀመርያ ድሉን ሲያስመዘግብ ቂርቆስ እና ፋሲል ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ሁለት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ተካሂደው መቐለ…

ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ እና ጥረት ሲያሸንፉ ሀዋሳ ከአዳማ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ሦስት ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ሲካሄዱ ኢትዮጵያ…

የ2ኛ ዲቪዝዮን ሁለተኛ ሳምንት – አቃቂ ቃሊቲ እና ሻሸመኔ ሁለተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን የሁለተኛ ሳምንት ዛሬ በተካሄዱ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ አቃቂ ቃሊቲ እና ሻሸመኔ…

ሊዲያ ታፈሰ የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታን ትመራለች

በጋና አስተናጋጅነት እየተከናወነ የሚገኘው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ወሳን ምዕራፍ ላይ ደርሷል፡፡ ዛሬ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ሲደረጉ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ| በአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ አሸንፏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የመጀመሪያ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ አርባምንጭ…