የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሽንፈት አስተናግዷል

በአሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የመጨረሻ ማጣርያ የመጀመሪያ…

የሞሮኮ እና ኢትዮጵያን ጨዋታ ዩጋንዳዊያን ዳኞች ይመሩታል

ለዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ ነገ የሚደረገውን ወሳኝ መርሐ ግብር ዩጋንዳዊያን ዳኞች ይመሩታል። ኮሎምቢያ…

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ከወሳኙ ፍልሚያ በፊት ሀሳባቸውን ሰጥዋል

ከዓለም ዋንጫው በ180 ደቂቃዎች ርቀት ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሞሮኮ አቻው…

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ጥሪ አድርገዋል

ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ለ31 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረጓል። ኮሎምቢያ ላይ ለሚከናወነው የሴቶች…

ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ዝግጅት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል

👉  “መደበቂያ እንዲሆን አንፈልግም” 👉 “ሁልጊዜ ራሴን ፣ ሙያየን ፣ ተጫዋቾቼን እና ሀገሬን አስከብሬ ነው የምሄደው”…

“ኢትዮጵያ ውስጥ መጥቶ የማያውቅ ታሪክ ሰርተው ያለፉ ተጫዋቾቼ በዓለም ዋንጫውም ትልቅ ቦታ ላይ አድርሰውን ስላለፉ ከልብ አመሰግናለሁ” አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያዊ የሴቶች ከ 20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የዓለም ዋንጫ…

ጋና ኢትዮጵያን በመጣል ለ6ኛ ተከታታይ ጊዜ ወደ ዓለም ዋንጫው አቅንታለች

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በኮስታሪካው የ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እስከመጨረሻው የተጓዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የብሔራዊ ቡድኑ አሰላለፍ ታውቋል

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጋናን የሚገጥው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ይፋ ተደርጓል። በኮስታሪካ…

“በቶሎ ወደ አሸናፊነት መንፈስ ለመመለስ ትኩረት አድርገን ሰርተናል” አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከወሳኙ የመልስ ጨዋታ በፊት አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል መግለጫ ሰጥተዋል። በኮስታሪካ አዘጋጅነት ለሚካሄደው…

ብሔራዊ ቡድኑ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ጋና ከሚያደርገው ጉዞ በፊት…