በርካታ ተጫዋቾችን ያፈራው ወጣት ቡድን ተበተነ

በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው የወላይታ ድቻ ቡድን ከውድድር ውጪ መሆኑ…

ለሁለት ዓመታት ያልተከናወነው ውድድር ዳግም ሊመለስ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ2010 በኋላ ያልተደረገውን ውድድር በሐምሌ ወር ዳግም እንደሚጀምር ገልጿል። በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ…

“ተቀይሬ ገብቼ የቡድኑን ውጤት በመቀየሬ ተደስቻለሁ” – ተስፈኛዋ አጥቂ ፎዚያ መሐመድ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ከተማን ከመመራት ተነስቶ በመጨረሻዎቹ ስድስት ደቂቃዎች ባስቆጠሩት ጎል 2ለ1 በማሸነፍ አንድ ቀሪ…

የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ ተጀምሯል

በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር በሁለት ምድብ ተከፍሎ አስራ ሦስት ቡድኖችን የሚካፈሉበት ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች…

ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ለ የመጀመሪያው ዙር ዛሬ ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ የመጀመሪያው ዙር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቋል። መሪው አዳማ…

“ቦግ እልም ሳይሆን ለብዙ ዓመት መጫወትን አስባለሁ” – አቡበከር ኑሪ

ያለፉትን ተከታታይ አምስት ጨዋታዎች በመጀመርያ አሰላለፍ በመግባት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያስመለከተን ከሚገኘው ከግብ ጠባቂው አብዱልከሪም ኑሪ…

U-20 | አዳማ፣ መድን እና ወልቂጤ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ተደርገው…

አሰልጣኝ እንድሪያስ ብርሀኑ በ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሩዋንዳ ቆይታ ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በተካሄደው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሦስተኛ ደረጃ ይዞ የተመለሰው ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ…

“ወደፊት ራሴን በትልቅ ደረጃ ማሳየት አስባለው” ተስፈኛው ወጣት ፍራኦል ጫላ

በአጭር በሆነው የአዳማ የታዳጊ ቡድን ቆይታው በአስደናቂ ሁኔታ ጎል የማስቆጠር አቅሙን እያሳየ የሚገኘው ፍራኦል ጫላ የዛሬው…

በ17 ዓመት በታች ቡድኑ ዝግጅት ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል

ዛሬ ከቀትር በኋላ በፌዴሬሽኑ ፅህፈት ቤት የሴካፋ ተካፋይ በሆነው ታዳጊ ቡድን ዙሪያ ገለፃ ተደርጓል። ኢትዮጵያ ከታህሳስ…