በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ባሉበት ምድብ የምትገኘው ማላዊ ዝግጅቷን ሳውዲ አረቢያ ላይ እያደረገች ሲሆን በነገው ዕለትም…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች
ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ከጊኒ ጋር ሁለት ጨዋታዎች የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፍልሚያዎቹ በፊት ሀገሩ ላይ የአቋም መለኪያ ጨዋታ እንደሚያደርግ…
ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
መጋቢት 15 እና 18 ለሚደረጉት ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ይፋ ሆኗል። በአሠልጣኝ ውበቱ…
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል
መጋቢት 15 እና 18 ከጊኒ አቻው ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታዎች ያሉበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ቀጣዩን የዋልያዎቹ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ከአንድ ወር በኋላ ሞሮኮ ላይ የሚደረገውን የጊኒ እና ኢትዮጵያ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ተለይተዋል። በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚከናወነው…
ዋልያዎቹ ወሳኞቹን ጨዋታዎች የሚያደርጉበት ስታዲየም ታውቋል
በቀጣዩ ወር ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ የሚጠብቀው ዋልያው በሜዳው ማድረግ…
ዋልያዎቹ ቀጣይ የሜዳ ላይ ጨዋታቸውን ሀገር ውስጥ አያደርጉም
በመጋቢት ወር ከጊኒ ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቀው ዋልያው የሜዳ ላይ ጨዋታውን በሀገር ቤት…
\”እንደተወራው ፌዴሬሽኑ ያላዋቂዎች እና የሰነፎች ጥርቅም አይደለም\” ባህሩ ጥላሁን
ዋልያዎቹ በቻን ውድድር የማሊያ ችግር አጋጥሟቸዋል ተብሎ ስለተሰራጨው ወሬ የፌዴሬሽኑ የጽህፈት ቤት ሀላፊ ምላሽ ሰጥተዋል። በ7ኛው…
\”ለተመዘገበው ውጤት ይቅርታ እንጠይቃለን\” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን ቆይታ ዙሪያ እየተሰጠ ባለው መግለጫ ላይ ዋና አሰልጣኙ ውበቱ አባተ ኃላፊነቱን በመውሰድ…
ቻን | አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከመጨረሻው የምድብ ጨዋታ በኋላ ምን አሉ?
👉 \”እኔ ወደ ብሔራዊ ቡድኑ ከመጣሁ በኋላ ያለፉትን ሁለት ዓመታት ቡድኑን እየገነባን ነው ፤ በተቻለኝ አቅም…

