አፍሪካ | ኢትዮጵያ ለቀጣይ አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በቋት አራት ተደለደለች

ካፍ ካሜሩን ለምታዘጀው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች ቀጣይ ማክሰኞ ጁላይ 18 ከሚያካሂደው የምድብ ድልድል ቀደም…

የአፍሪካ ዋንጫ ዳሰሳ | ምድብ ስድስት

አራት የምዕራብ አፍሪካ ሃገራት የያዘው የመጨረሻው ምድብ ከሞት ምድብ ቀጥሎ አጓጊ ምድብ ነው። ቻምፒዮኗ ካሜሩን፣  ጋና፣…

የአፍሪካ ዋንጫ ዳሰሳ | ምድብ አምስት

ከወዲሁ የብዙዎች ትኩረት ከሳቡት ምድቦች አንዱ የሆነው ይህ ምድብ ሶስት በተመሳሳይ ጥሩ ወቅታዊ ብቃት የሚገኙት ሃገሮች…

Continue Reading

የአፍሪካ ዋንጫ ዳሰሳ| ምድብ አራት

በውድድሩ እጅግ በርካታ ተጠባቂ ጨዋታዎች ያሉት እና ከወዲሁ “የሞት ምድብ” የተሰኘው ይሄ ምድብ ሞሮኮ ፣ አይቮሪኮስት፣…

Continue Reading

የአፍሪካ ዋንጫ ዳሰሳ| ምድብ ሦስት

ምድቡ ላይ ባለ ከፍተኛ የጥራት ልዩነት ምክንያት በብዙዎች ትኩራት ያልተሰጠው እና ሁለት ትላልቅ ሀገራትን የያዘው ምድብ…

Continue Reading

የአፍሪካ ዋንጫ ዳሰሳ | ምድብ ሁለት

ትልቋ ናይጀርያ፣ ጠንካራዋ ጊኒ እና ለውድድሩ እንግዳ የሆኑ ሁለት ሀገራትን የሚያገናኘው ይህ ምድብ ምንም እንኳ ከወዲሁ…

Continue Reading

የአፍሪካ ዋንጫ ዳሰሳ | ምድብ አንድ

የአፍሪካ ዋንጫ በግብፅ አስተናጋጅነት ከሰኔ 14 እስከ ሐምሌ 14 ይካሄዳል። የጊዜ እና የተሳታፊ ቁጥር ለውጥ ከተደረገ…

አፍሪካ ዋንጫ | ሑሴን ሻባኒ እና ሮበርት ኦዶንካራ ወደ ግብፅ ያመራሉ

የኢትዮጵያ ቡናው ብሩንዳዊ አጥቂ ሑሴን ሻባኒ እና የአዳማ ከተማው ግብ ጠባቂ ሮበርት ኦዶንካራ ወደ አፍሪካ ዋንጫ…

አብርሃም መብራቱ በአፍሪካ ዋንጫ የቴክኒክ ጥናት ቡድን ውስጥ ተካተዋል

የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ በያዝነው ወር አጋማሽ በግብፅ አስተናጋጅነት 24 ሀገራትን ለመጀመሪያ ጊዜ በማሳተፍ ይጀምራል፡፡ በዚህ ውድድር…

የድሬዳዋ ከተማው አጥቂ ከሀገሩ ጋር ወደ አፍሪካ ዋንጫው ያመራል

ናሚቢያዊው የድሬዳዋ ከተማ አጥቂ ኢታሙና ኬሙይኔ ወደ አፍሪካ ዋንጫው እንደሚያመራ ያረጋገጠ ሁለተኛው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጫዋች…