​የእሁዱ የፋሲል ከነማ ጨዋታ በቴሌቪዥን በቀጥታ ይተላለፋል

ከነገ በስትያ በፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር መካከል የሚደረገው የኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት…

​ፌዴሬሽኑ ለሰበታ ጥያቄ ምላሽ ሰጠ

የሰበታ ከተማ ክለብ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የኮንትራት ክፍያን አስመልክቶ ቀሪ ገንዘብ ይመለስልኝ በማለት ለፌዴሬሽኑ ያቀረበው ጥያቄ…

ሊዲያ ታፈሰ የቻን ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች

ኢትዮጵያዊቷ ጠንካራ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በ2021 ለሚደረገው የቻን ውድድር ላይ ከሚመሩ 19 ዳኖች ውስጥ ብቸኛዋ ሴት…

​ፋሲሎች ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ

በአፍሪካ መድረክ ያላቸውን ተሳትፎ ለማስቀጠል የፊታችን እሁድ ወሳኝ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ዐፄዎቹ በአዲስ አበባ ስታዲየም ልምምዳቸውን እየሰሩ…

የዐፄዎቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል

የፊታችን እሁድ የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲርን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ…

​”በምንችለው አቅም ውጤቱን ለመቀልበስ እየሠራን ነው” ሱራፌል ዳኛቸው

በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታ የቱኒዚያው ሞናስቲርን ከሜዳ ውጪ ገጥሞ ሽንፈት ያስተናገደው ፋሲል ከነማ…

​ፋሲል ከነማ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመርያውን ጨዋታ ከሜዳው ውጭ የተጫወተው ፋሲል ከነማ የመልሱን ጨዋታ የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል።  ዐጼዎቹ…

​የአንደኛ ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ተከናከነ

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ስብሰባ እና የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ በጁፒተር ሆቴል ተከናውኗል።  የፌዴሬሽኑ…

Continue Reading

​በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ፋሲል ከነማ ሸንፈት አስተናግዷል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የቱኒዚያው ሞናስቲርን ከሜዳው ውጪ የገጠመው ፋሲል ከነማ 2-0 ተሸንፏል።…

ዩኤስ ሞናስቲር ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ ኅዳር 18 ቀን 2013 FT’  ሞናስቲር 2-0 ፋሲል ከነማ  3′ ዓሊ አል-ኦማሪ 57′ ፋህሚ ቤን…

Continue Reading