በዝውውር መስኮቱ በርከት ያሉ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ሰማያዊዎቹ ኄኖክ ገብረመድኅን እና ክብሮም አስመላሽን አስፈርመዋል። ከዚህ ቀደም በደደቢት፣…
የተለያዩ
ብርሀኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት ብርሀኑ ግዛውን የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…
ከፍተኛ ሊግ | ደደቢት ተከላካይ አስፈረመ
ከቀናት በፊት ከስሑል ሽረ ጋር በስምምነት የተለያየው የመሃል ተከላካዩ ዲሜጥሮስ ወልደሥላሴ ደደቢትን ተቀላቅሏል። ባለፈው ዓመት መጀመርያ…
ታደለ መንገሻ በመጨረሻ ሰዓት ወደ ሰበታ አቅንቷል
በዝውውር መስኮቱ ባሳለፍነው ረቡዕ ከመጠናቀቁ በፊት ታደለ መንገሻ አዲስ አዳጊዎቹ ሰበታ ከተማዎችን ተቀላቅሏል። የእግርኳስ ህይወቱን በቅዱስ…
የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል
ዕሁድ ማፑቶ ላይ ዮዲ ሶንጎ እና ቢድቨስት ዊትስ የሚያደርጉትን የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያዊያን…
ቻን 2020| የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሩዋንዳው ጨዋታ ዙርያ ካፍን ማብራሪያ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከቀናት በፊት በ2020 የቻን ማጣርያ በሩዋንዳ በድምር ውጤት ተሸነፎ ከውድድር መውጣቱ ሲታወስ ኢትዮጵያም…
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ከ20 ቀናት በኋላ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ሲከናወን የምድብ ድልድሉ ይፋ ተደርጓል። ከኅዳር 4-13 ድረስ…
የጅማ አባጅፋር እግድ በገደብ መነሳቱ በተጫዋቾቹ አቤቱታ አስነሳ
ለተጫዋቾች ለወራት ደሞዝ አለመክፈሉን ተከትሎ በፌዴሬሽኑ እግድ ተጥሎበት የቆየው ጅማ አባጅፋር እግዱ በገደብ መነሳቱ ቅሬታ አስነስቷል።…
ደደቢት ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
በከፍተኛ ሊጉ በርካታ ዝውውሮች ካደረጉት ክለቦች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት ደደቢቶች የቀድሞ ተጫዋቻቸው ዮሐንስ ፀጋይ እና ተከላካዩ…
ሰበታ ከተማ ሦስት የውጪ ዜጎች አስፈረመ
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ በርካታ ተጫዋቾችን እያዘዋወሩ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች አንድ ዩጋንዳዊ እና ሁለት ቡርኪናፋሷዊ ተጫዋቾችን…