የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ40 ቀናት መቋረጥ በኋላ ነገ እና ከነገ በስቲያ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡ 5 ሳምንት…
2015
ሽመልስ የሚጫወትበት ፔትሮጀት ሲሸነፍ ፍቅሩ ተፈራ በህንድ እየተሳካለት አይደለም
በግብፅ ፕሪምየር ሊግ ዕሁድ በተደረገ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያዊው የአጥቂ አማካይ ሽመልስ በቀለ ፔትሮጀት በአረብ ኮንትራክተርስ…
ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በሳምንቱ መጨረሻ ለአለም ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ይጀምራል
– ወደ አለም ዋንጫ ለማለፍ ሁለት ጨዋታ ብቻ ከፊቱ ይጠብቀዋል የ2016 የአለም ከ17 አመት በታች…
ከፍተኛ ሊግ፡ ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፈርሶ ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ተተክቷል
ዘንድሮ የተመሰረተውና ከፕሪሚየር ሊጉ ቀጥሎ የሚገኘው ሊግ የሆነው ከፍተኛ ሊግ በቅርቡ እንደሚጀመር ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡ ክለቦችን…
በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሎዛ ለብቻዋ 9 ግቦች አስቆጥራለች
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ማእከላዊ ዞን የ3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተጀምረዋል፡፡ ደደቢት በአሸናፊነቱ ሲቀጥል ቅዱስ ጊዮርጊስም…
”ትልቁ እና ወሳኙ ነገር ሻምፒዮን መሆናችን ነው” ሰርጆቪች ‘ሚቾ’ ሚሉቲን
ሰርቢያዊው የዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን ታክቲሺያን ሰርጆቪች ሚቾ ሚሉቲን ቡድናቸው የዴኤስቲቪ ሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ካፕ ዋንጫ ለ14ኛ…
Cranes Crowned Champions of CECAFA Cup
The Uganda Cranes lifted the DSTV CECAFA Senior Challenge Cup after overcoming Rwanda 1-0 in Addis…
Continue Readingበኢትዮጵያ ቡና ጠቀቅላላ ጉባኤ መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ በድጋሚ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል
ኢትዮጵያ ቡና ትላንት በኔክሰስ ኢንተርናሽናል ሆቴል ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የ2007 የበጀት አመት ሪፖርት እና…
በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ንግድ ባንክ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
– ቅድስተ ማርያም በድንቅ እንቅስቃሴ ኤሌክትሪክን አሸንፏል ዛሬ በተደረጉ ኢትዮጵያ ሴቶች ማእከላዊ ሰሜን ዞን 2ኛ ሳምንት…
ሳላዲን ሰኢድ ለኤምሲ አልጀር የመጀመርያ ግቡን አስቆጠረ
ኢትዮጵያዊው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ በኤምሲ አልጀር ማልያ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል፡፡ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የግብፁን ታላቅ ክለብ አል…