‹‹ የተከሰተው ችግር ሁሉም ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በአግባቡ አለመስራታችን ውጤት ነው ›› ዮሴፍ ተስፋዬ

ለኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ውጪ መሆን ምክንያት ናቸው በሚል በፌዴሬሽኑ ከስራቸው የታገዱት አቶ ዮሴፍ ተስፋዬ…

‹‹ የሜዳችንን አድቫንቴጅ እንጠቀማለን›› አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ

አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ከነገው የአለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ በፊት በቡድናቸው ዝግጅት ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የመግለቻውን…

‹‹ አሸንፈን እንመለሳለን ›› የኮንጎ አሰልጣኝ ክሎድ ለርዋ (በተለይ ለሶከር ኢትዮጵያ)

  ለአለም ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያን ለመግጠም አዲስ አበባ የሚገኙት የሪፑብሊክ ኦፍ ኮንጎ አሰልጣኝ ክሎድ ለርዋ ለሶከር…

Continue Reading

የዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሰሞኑን ሲያነጋግር በሰነበተው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ማጠርያ ውጪ መሆን ዙርያ…

የአማራ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ነገ ይካሄዳሉ

በ12 የከፍተኛ ሊግ እና የብሄራዊ ሊግ ክለቦች መካከል በባህርዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአማራ ዋንጫ ነገ በሚደረጉ…

አጫጭር የብሄራዊ ቡድን ዜናዎች

ብሄራዊ ቡድናችን ረፋዱ ላይ ልምምድ ሰርቷል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የዛሬ ልምምዱን ረፋድ ላይ አድርጓል፡፡ ዋሊድ አታም…

ማረፍያ ቤት የሚገኘው ራምኬል በኮንጎው ጨዋታ ላይሰለፍ ይችላል

የብሄራዊ ቡድኑ አጥቂ ራምኬል ሎክ በተከሰሰበት ወንጀል ምክንያት ለብሄራዊ ቡድን ጨዋታ ላይደርስ እንደሚችል ተሰምቷል፡፡ አምና ከሁለት…

የብሄራዊ ቡድናችን ውሎ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በመጪው ቅዳሜ ከኮንጎ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዛሬው እለትም ለተመልካች ክፍት…

የ2015ቱ የሴካፋ ዋንጫ የምድብ ድልድል ዛሬ በይፋ ወጥቷል

– የምድብ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ፣ ባህርዳር እና ሐዋሳ ስታዲየሞች ይደረጋሉ   ከህዳር 11 እስከ 26 ድረስ…

የኮንጎ ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ ተጫዋቾቹን በጉዳት እያጣ ነው

-ሶስት ተጨማሪ ተጫዋቾች ከአዲስ አበባው ፍልሚያ ውጪ ሆነዋል በ2018ቱ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ አቻውን የሚገጥመው የኮንጎ…