ኡመድ ለስሞሀ ባደረገው የመጀመርያ ጨዋታ የቀድሞ ክለቡ ላይ ግብ አስቆጥሯል

የ2017/18 የግብፅ ፕሪምየር ሊግ አርብ ሲጀመር በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሰኞ ምሽት ከሜዳው ውጪ ኤንፒን የገጠመው ስሞሃ…

የሶከር ኢትዮጵያ “የአመቱ የእግርኳስ ሰዎች/ተቋማት ሽልማት” – 2009

ሶከር ኢትዮጵያ ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአዲሱ አመት 2010 በሰላም አደረሳችሁ እያለች ለሶስተኛ ጊዜ ያዘጋጀችው የአመቱ የእግርኳስ…

የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር ፍፃሜውን አገኘ

ለ12ኛ ተከታታይ አመት ዕድሜያቸው 14-16 አመት በሚገኙ ታዳጊዎች መካከል ከነሐሴ 4 ቀን ጀምሮ በሁለት ምድብ ተከፍሎ…

ወላይታ ድቻ ተመስገን ዱባን በቋሚነት አስፈረመ

በተጠናቀቀው የውድድር አመት ሁለተኛው ዙር በውሰት አርባምንጭ ከተማን ለቆ ወደ ወላይታ ድቻ ያመራው ተመስገን ዱባ በቋሚነት…

ኢትዮዽያ መድን ለቀጣይ አመት በአዲስ ስብስብ ይቀርባል

በኢትዮዽያ እግር ኳስ ታሪክ እስከ 1990ዎቹ አጋማሽ ድረስ በጠንካራ ተፎካካሪነቱ እና በርካታ ባለተሰጥኦዎችን በማውጣት ከሚጠቀሱ ክለቦች…

መከላከያ ምንያምር ጸጋዬን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

መከላከያ ስፖርት ክለብ ተስፋ ቡድንን ከ2005-2006 ያሰለጠኑትና ከ2007 – 2009 ድረስ በዋናው ቡድን በምክትል አሰልጣኝነት ያሳለፉት…

የደቡብ ካስትል ዋንጫ መስከረም 6 ይጀመራል

በየአመቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦችን የሚያሳትፈው የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ ከመስከረም 6 – 14 በሀዋሳ ይደረጋል፡፡…

ቅድመ ውድድር ዝግጅት ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በተለያዩ የክልል ከተሞች መጀመራቸው ይታወቃል። ሶከር ኢትዮዽያም የክለቦቻችንን የቅድመ ውድድር…

ፊፋ የደቡብ አፍሪካ እና ሴኔጋል የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ እንዲደገም ወሰነ

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ህዳር 2016 በምደብ አራት ፖሎክዋኔ ላይ ሴኔጋልን ያስተናገደችው ደቡብ አፍሪካ 2-1 ማሸነፏ ይታወሳል፡፡…

ታዳጊዎች ላይ ትኩረት ያደረገ የአሰልጣኞች ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ

በአራት የእግርኳስ ፌድሬሽኖች አማካኝነት ለ 9 ተከታታይ ቀናት በደቡብ ክልል እና በሀዋሳ ከተማ ውስጥ በሚገኙ 47…