ማክሰኞ ታህሳስ 3 ቀን 2010 FT ኢትዮ. ቡና 0-0 ቅ. ጊዮርጊስ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…
Continue Reading2017
የአሰልጣኞች ገፅ | ኢትዮጵያውያን አሰልጣኞች በእድሉ ደረጄ እይታ
በአዲስ መልክ በጀመርነው ‹‹የአሰልጣኞች ገፅ›› የዛሬው መሰናዷችን ከቀደሙት እስከ ዘመኑ ድረስ ያሉ ኢትዮጵያውያን አሰልጣኞች ያላቸው የአጨዋወት…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ዲላ በምርጥ አጀማመሩ ሲቀጥል ደቡብ ፖሊስ በግብ ተንበሽብሿል
ጅማ አባቡና 2-0 ሀላባ ከተማ (በቴዎድሮስ ታደሰ) በመጀመርያው ደቂቃ ሱራፌል አወል ከግብ ጠባቂው ጋር አንድ ለአንድ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | አአ ከተማ ከሽረ መሪነቱን ተረክቧል
አአ ከተማ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ (በዳንኤል መስፍን) በሁለቱ የምድቡ አናት ላይ በተቀመጡ ክለቦች መካሕ ዛሬ 09:00…
አርባምንጭ ከተማ ከወልዋሎ ፤ ድሬዳዋ ከ አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከተማ የሊጉ መሪ ወልዋሎን አስተናግዶ 1-1 አቻ ሲለያይ…
ሪፖርት | ፋሲል በሜዳው የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል
የስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ክልል ላይ ሲደረጉ ጎንደር ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው…
ሪፖርት | ደደቢት ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል ትግራይ ስታድየም ላይ የተደረገው የመቐለ ከተማ እና የደደቢት ጨዋታ…
ሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ነጥብ ተጋርታ ወደ ግማሽ ፍፃሜ የማለፍ እድሏን አጨልማለች
በኬንያ አዘጋጅነት እየተደረገ ባለው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታ በካካሜጋ ዩጋንዳን የገጠመው የኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በድል አልባ የውድድር ዘመን አጀማመሩ ዘልቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ወልዲያን አስተናግዶ 1-1 በሆነ አቻ…
ሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ ከ ዩጋንዳ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ 1-1 ዩጋንዳ 22′ አቡበከር ሳኒ 86′ ዴሬክ ንሲማምቢ ቅያሪዎች…
Continue Reading