የአሰልጣኞች አስተያየት| ወልዋሎ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ

በስድስተኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ድሬዳዋ ከተማ ያለ ገየግብ በአቻ ውጤት ከተለያዩ በኋላ…

ሪፖርት | ወልዋሎ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል

የስድስተኛው ሳምንት የሊጉ ብቸኛ መርሃ ግብር የነበረው የወልዋሎ እና ድሬዳዋ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። 9:00 በጀመረው…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ደቡብ ፖሊስ

ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ደቡብ ፖሊስን የሚያስተናግድበት የ6ኛ ሳምንት ጨዋታ ላይ የሚነሱ ዋና ዋና ነጥቦችን በዳሰሳችን…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ከስድስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል በግዙፉ ባህር ዳር ስታድየም የሚደረገውን የባህር ዳር ከተማ እና…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ወደ አስመራ ያመራሉ

ነገ ኤርትራ ላይ የሚደረግ አንድ የወዳጅነት ጨዋታ በሦስት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል። እንደ ሀገር ዳግም ወዳጅነታቸውን የጀመሩት…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | አዳማ ከተማ ተከታታይ ድሉን ሲያስመዘግብ ጌዴኦ ዲላ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ በአራት ጨዋታዎች ተጀምሯል። በክልል ከተሞች…

ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ድሬዳዋ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ታኅሳስ 6 ቀን 2011 FT ወልዋሎ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ – – ቅያሪዎች 46′ ፉሴይኒ ፕሪንስ 46′ ወሰኑ ዮናታን –…

Continue Reading

በዓምላክ ተሰማ በዓለም ክለቦች ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታውን ዛሬ ይመራል

የፊፋ የዓለም ክለቦች ውድድር በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አስተናጋጅነት ባሳለፍነው ረቡዕ ሲጀመር ዛሬ በሁለት የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ታኅሳስ 6 ቀን 2011 FT መከላከያ 1-0 አርባምንጭ ከተማ 84′ ሔለን እሸቱ – FT ጥረት…

Continue Reading

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ከሜዳው ውጪ በአል አህሊ ሽንፈት አስተናግዷል

በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የግብፁ አል አህሊን የገጠሙ ጅማ አባጅፋር 2-0…