የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሸኛኘት ተደረገለት

በቡሩንዲ አሰተናጋጅነት በሚካሄደው ከ17 አመት በታች የሴካፋ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ…

ጋና 2018 | ሉሲዎቹ በግብ ተንበሽብሸው ወደ ቀጣይ ዙር አልፈዋል

በቶታል አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ሊብያን 15-0 በሆነ የአጠቃላይ ውጤት በማሸነፍ ወደ መጨረሻው…

አርባምንጭ ከተማ ገዛኸኝ እንዳለን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግርጌ ላይ የተቀመጠው አርባምንጭ ከተማ በዝውውር መስኮቱ አራተኛ ተጫዋቹን በማስፈረም ገዛኸኝ እንዳለን ወደ…

በወልዋሎ እና መቐለ ከተማ ጨዋታ ዙርያ ውሳኔ ተላለፈ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አዲግራት ላይ በወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና መቐለ ከተማ መካከል…

ፍፁም ገብረማርያም ወደ መከላከያ አምርቷል

ወደ ወልዲያ ባለመመለሳቸው በክለቡ እገዳ ከተላለፈባቸው በኋላ ለፌዴሬሽኑ ባስገቡት ቅሬታ መሠረት እገዳው እንዲነሳላቸው ከተወሰነላቸው ሶስት ተጫዋቸች…

ኢትዮጵያ ከ ሊብያ | የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ሚያዝያ 2 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ 7-0 ሊብያ ድምር ውጤት | 15-0 87′ ሎዛ አበራ…

Continue Reading

ኃይማኖት ወርቁ ሌላው በግብፅ ክለቦች የተፈለገ ተጫዋች ሆኗል

ወላይታ ድቻ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ዛማሌክን ከውድድር ማስወጣቱ ተጫዋቾቹ በሀገሪቱ ክለቦች እይታ ውስጥ እንዲገቡ በር ከፍቷል፡፡…

ፌዴሬሽኑ የሪቻርድ አፒያን የቅዱስ ጊዮርጊስ ዝውውር ውድቅ አደረገ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በያዝነው የዝውውር መስኮት አስፈርሞት የነበረው ጋናዊው አጥቂ ሪቻርድ አፒያ ዝውውሩ በፌዴሬሽኑ ውድቅ መደረጉ ታውቋል፡፡…

የጃኮ አራፋት እና በዛብህ መለዮ ፈላጊ ክለቦች ታውቀዋል

በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወላይታ ድቻ ከግብፁ ዛማሌክ ባደረገው የደርሶ መልስ እንቅስቃሴ በግብፅ ክለቦች አይን ውስጥ የገቡት…

ጋና 2018 | ሉሲዎቹ ነገ ሊብያን ያስተናግዳሉ

በ2018 ጋና ለምታስተናግደው የቶታል አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ የመጀመርያው ዙር የማጣርያ ጨዋታውን ወደ ካይሮ በማቅናት ሉሲዎቹ የሊቢያ…