ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ

ከመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በሆነው የባህር ዳር እና አዳማ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች ልናነሳ…

ዘነበ ፍስሀ ወላይታ ድቻን ለቀዋል

በ2010 በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ከተሾሙ በኋላ በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫው ውጤታማ የውድድር ጊዜ የነበራቸው እና በዘንድሮው ፕሪምየር ሊግ…

ሶከር መፅሀፍት | ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ (ምዕራፍ ሶስት – ክፍል 4)

በእንግሊዛዊው የእግርኳስ ጸኃፊ ጆናታን ዊልሰን ደራሲነት በ2008 ለንባብ የበቃው Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics…

Continue Reading

ኦኪኪ አፎላቢ በከፍተኛ ክፍያ ዛሬ የጅማ አባጅፋር ንብረት ሆኗል

የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አጃይብ አባመጫ ኦኪኪ አፎላቢ በዛሬው ዕለት የግላቸው ማድረጋቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግረዋል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር…

ደቡብ ፖሊስ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሾመ

ደካማ የውድድር ዓመት አጀማመር ያሳየው እና ከቀናት በፊት ዋና አሰልጣኙን ከኃላፊነት ያነሳው ደቡብ ፖሊስ ከዲላ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-0 ፋሲል ከነማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ…

የአሰልጣኞች አስታያየት | ጅማ አባ ጅፋር 3-3 ድሬዳዋ ከተማ

በ4ኛው ሳምንት ቀሪ ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ ላይ  ጅማ አባጅፋር ከድሬዳዋ ከተማ 3-3 ከተለያዩ በኃላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-0 ስሑል ሽረ

በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ ባህር ዳር…

ሪፖርት | ስድስት ጎል በተቆጠረበት ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያይተዋል

በጅማ አባ ጅፋር የአፍሪካ መድረክ ተሳትፎ ምክንያት በአራተኛ ሳምንት ሳይካሄድ የቆየው የጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ፋሲል ከነማን በማሸነፍ ስድስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

በ3ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ትግራይ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ በአማኑኤል ገ/ሚካኤል…