ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

ሌላኛው ቅድመ ዳሰሳችን ከነገ ተስተካካይ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በሆነው የሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ላይ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ መከላከያ

ጅማ አባ ጅፋር እና መከላከያን በሚያገናኘው የፕሪምየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በሁለተኛው ሳምንት…

ደቡብ ፖሊስ የመስመር ተጫዋች አስፈረመ

ደቡብ ፖሊስ ከስሑል ሽረ ጋር የተለያየው ኪዳኔ አሰፋን አስፈርሟል፡፡ የመስመር አጥቂው ኪዳኔ አሰፋ በዘንድሮው የውድድር ዓመት…

ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች አስፈረመ

ኢትዮጵያ ቡና በሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ ራሱን አጠናክሮ ለማቅረብ የዝውውር እንቅስቃሴ በመጀመር ሄኖክ ካሳሁንን በዛሬው ዕለት…

ጅማ አባጅፋር ከአማካይ ተጫዋቹ ጋር ተለያየ

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን በመልቀቅ ጅማ አባጅፋርን ከተቀላቀሉ እና የሊጉ ልምድ ካላቸው ተጫዋቾች መካከል አንዱ…

የአምብሮ እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስምምነት ዝርዝር

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከአምብሮ የእግርኳስ ትጥቆች አምራች ኩባንያ ጋር ለቀጣይ አራት ዓመታት አብሮ ለመስራት ውል…

‘UMBRO’ ከፌዴሬሽኑ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ውል መፈራረሙን አስታወቀ

አምብሮ የተሰኘው የእግርኳስ ትጥቆች አምራች ኩባንያ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር የትጥቅ አቅርቦት ውል መፈራረሙን በይፋ አስታወቀ።…

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን ትናንት አካሄደ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የክለቡ የቦርድ አመራሮች እና ደጋፊዎች በተገኙበት…

ሴቶች ጥሎ ማለፍ | እሁድ በተደረጉ ጨዋታዎች ወደ ሩብ ፍፃሜ ያለፉ ሦስት ቡድኖች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ትላንት ቀጣሎ ሲካሄድ መከላከያ፣ ሃዋሳ ከነማ እና ጌዲዮ ዲላ ተጋጣሚያቸውን በማሸነፍ…

U-20 ምድብ ለ | ፋሲል እና አዳማ ከተማ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ለ 7ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተካሂደው ፋሲል…