የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት በትላንትናው ዕለት በአዳማ መካሄዱ ይታወሳል። በወጣው ዕጣ…
November 2019
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በዲኤስ ቲቪ ለማስተላለፍ ቅድመ ዝግጅት መጀመሩ ተገለፀ
አዲስ የተቋቋመው የፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመሆን ከሱፐር ስፖርት ኃላፊዎች…
“የብሔር ስያሜን ይዘው የተቋቋሙ ክለቦችን አንመዘግብም” አቶ ኢሳይያስ ጂራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ትላንት በአዳማ በተደረገው የስፖርታዊ ጨዋነት ጉባዔ ላይ በዘር…
የ2012 ፕሪምየር ሊግ የመተዳደሪያ ደንብ ላይ ውይይት ተካሄደ
በአዲሱ ዐቢይ ኮሚቴ የሚመራው የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት እና የመተዳደሪያ ደንብ ውይይት ትላንት…
ካሜሩን 2021 | ኢትዮጵያ ከሜዳዋ ውጪ ማዳጋስካርን ነገ ትገጥማለች
በካሜሩን አዘጋጅነት ለሚደረገው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታን በዚህ ሳምንት ማድረግ የሚጀምሩ ሲሆን ኢትዮጵያም ነገ ከሜዳዋ ውጪ…
ትግራይ ዋንጫ | ሲዳማ ቡና ወደ ፍፃሜ አልፏል
የትግራይ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ ሲዳማ ቡና ስሑል ሽረን አራት ለአንድ በማሸነፍ ወደ ፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል።…
የፕሪምየር ሊጉ ዕጣ ድልድል ይፋ ሆኗል
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ በአዳማ ሲደረግ ክለቦችም ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል። የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
የኢትዮጵያ ዋንጫ ዘንድሮ አይደረግም
የ2012 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ውድድር ዘንድሮ እንዳይደረግ ክለቦች በድምፅ ብልጫ ወሰኑ፡፡ የዘንድሮው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ…
የከፍተኛ ሊግ ዕጣ የሚወጣበት ቀን ሽግሽግ ተደረገበት
የሁለተኛው የሊግ ዕርከን የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት በአራት ቀናት ተራዝሟል። የ2012 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዕጣ አወጣጥ ሥነስርዓት…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን በአንድ ሳምንት ተራዝሟል
ዛሬ በአዳማ እየተደረገ ባለው የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ፕሪምየር ሊጉ በአንድ ሳምንት ተገፍቶ እንደሚጀመር ተገለፀ፡፡ የ2012 የኢትዮጵያ…