በከፍተኛ ሊግ እየተሳለፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮፕሬሽን እግርኳስ ክለብ በፌዴሬሽኑ ላይ ጠንከር ያለ ተቃውሞ አቀረበ።…
December 2019
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰርቢያዊው ምክትል አሰልጣኝ ጋር ተለያየ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የሰርቢያ ዜግነት ያላቸውን ጉራን ጉዚያንን በቅርቡ በረዳት እና በአካል ብቃት አሰልጣኝነት መቅጠሩ የሚታወስ ሲሆን…
ከፍተኛ ሊግ | ኮልፌ ቀራንዮ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
አዲስ አዳጊው ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለከተማ የአሰልጣኙ መሐመድ ኑርን ኮንትራት ሲያራዝም አስር አዳዲስ ተጫዋቾችንም አስፈርሟል። ከተመሰረተ አጭር…
ሰበታ ከተማ እና አሞሌ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
የዘመናዊ የስታዲየም መግቢያ ትኬት ሽያጭን ይዞ ብቅ ያለው አሞሌ ከሰበታ ከተማ ጋር ዛሬ መፈራረሙን የክለቡ ስራ…
ኢትዮጵያ በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚዋን አውቃለች
በሴፕቴምበር 2020 ለሚከናወነው የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ለማለፍ የማጣርያ ጨዋታዎች ከወራት በኋላ መካሄድ ሲጀምሩ ኢትዮጵያም…
” ነፃ ሆኜ ወደ ሜዳ ስለገባሁ ነው የምችለውን ያህል ያደረግኩት” መሳይ አያኖ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውጪ ግብ ጠባቂዎችን ከማይጠቀሙ ክለቦች መካከል አንዱ ነው፤ ሲዳማ ቡና። ክለቡ ባለፈው ዓመት…
መከላከያ በዓለምነህ ግርማ ላይ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ሆነ
ቀሪ የአንድ ዓመት ውል ከመከላከያ ጋር እያለው በክለቡ የስንብት ደብዳቤ የደረሰው የመስመር ተከላካዩ ዓለምነህ ግርማ ቅሬታውን…
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከአሞሌ ጋር ስምምነት ፈፀሙ
የአዲስ አበባ ስታዲየምን በጋራ የሚጠቀሙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከዳሽን ባንክ (አሞሌ) ጋር የትኬት ሽያጭ…
የካፍ ፕሬዝዳንት እና የፊፋ ፀሀፊ ከኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ጋር ውይይት አድርገዋል
ኢትዮጵያ በምታሰናዳው የፊፋ ዓመታዊ ስብሰባ ቅድመ ዝግጅት ዙርያ የካፍ ፕሬዝዳንት አህመድ አህመድ እና የፊፋ ዋና ፀሀፊ…
አራት የቀድሞ የሲዳማ ቡና ተጫዋቾች ቅሬታ አቀረቡ
ያለፉትን ሁለት ዓመታት ሲዳማ ቡና ሲያገለግሉ የቆዩ የቀድሞ አራት ተጫዋቾች ቅሬታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ አቅርበዋል። ቀደሞ ለሲዳማ…