የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ዝግጅት የሚያደርግበት እና ቀጣይ ጨዋታ የሚያካሄድበት ስታድየም ተለይቶ ታውቋል። ከቀናት…
2019
ቶኪዮ 2020| የኢትዮጵያ እና ካሜሩን የመጀመርያ ጨዋታ የዛሬ ሳምንት ይደረጋል
በ2020 በጃፓኗ ቶኪዮ በሚካሄደው ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ ለመሳተፍ የሚካሄዱ የሁለተኛ ዙር የማጣርያ ጨዋታዎች በቀጣይ ሳምንት ይከናወናሉ።…
ጋቶች ፓኖም ሌላኛውን የግብፅ ቡድን ተቀላቀለ
ባለፈው ሳምንት ከ ኤል ጎውና ጋር የተለያየው ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ሌላው የግብፅ ክለብ በማምራት…
ሴካፋ ከ15 ዓመት በታች | ኬንያ እና ብሩንዲ ሁለተኛ ተከታታይ ድል አስመዘገቡ
በኤርትራ አዘጋጅነት በብቸኝነት በቺቾሮ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ብሩንዲ እና…
በፌደሬሽኑ እና ስፓይን ስፖርት አማካሪ በጋራ የተዘጋጀው ስልጠና ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን እና ስፓይን ስፓርት አማካሪ በጋራ ያዘጋጁት በመጀመርያ የህክምና እርዳታ ላይ ያተኮረ ስልጠና…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
አሰልጣኝ አሥራት አባተ ከአሜሪካ መልስ ቡታጅራ ከተማን ለመረከብ ተስማምተዋል። በሴቶች እግርኳስ ስኬታማ ጊዜያትን በማሳለፍ ከ2009 ጀምሮ…
የደሞዝ ጣርያን ለመወሰን የተጠራው ስብሰባ ወደ ሌላ ቀን ተሸጋገረ
ባሳለፍነው ሳምንት የፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች የደሞዝ ጣርያን ለመገደብ ከውሳኔ የደረሰው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በተመሳሳይ በከፍተኛ ሊግ…
አብዱልከሪም ኒኪማ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ቡርኪናፏሳዊው የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ካሪም ኒካማ ወደ አርሜንያ አቅንቷል። ከአንድ ዓመት በፊት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት…
ዲዲዬ ጎሜስ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ
የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሳ ቀጣይ ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ። ባለፈው ዓመት አጋማሽ ከኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ የጨዋታ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ቀን ጨዋታዎች ቅዳሜ ተካሂደው ተከታታይ ድሉን ያስቀጠለው ወላይታ ድቻ…