አሸናፊ በቀለን ዳግም የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ከቀጠረ በኋላ ዝውውሮችን እየፈፀመ የሚገኘው አዳማ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ…
2019
ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የዝውውር ገበያውን የነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም የተቀላቀለው ሲዳማ ቡና አማካዮቹ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን እና ብርሀኑ አሻሞን በሁለት…
ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ | ምዕራፍ ሰባት – ክፍል ሁለት
የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም 26ኛ ሳምንት መሰናዶ ስለ ብራዚል…
Continue ReadingTransfer News Update | August 7
Zelalem Shiferaw appointed as Mekelakeya’s new head coach Zelalem Shiferaw is the new head coach of…
Continue Readingፈረሰኞቹ የስድስት ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዘሙ
ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ የቀላቀሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የስድስት ነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዘሙ። ለቀጣይ የውድድር ዓመት…
የትግራይ እና የባህር ዳር ስታዲየሞች አህጉራዊ ጨዋታዎችን ለማከናወን ፍቃድ አገኙ
የትግራይ ስታዲየም ለመጀመርያ ጊዜ የካፍ ጨዋታዎች ለማከናወን እውቅና ሲያገኝ የባህርዳር ስቴዲየምም በድጋሚ ፍቃዱን አግኝቷል። ባለፈው ሳምንት…
የአለልኝ አዘነ ማረፊያ ሀዋሳ ከተማ ሆኗል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አለልኝ አዘነ ለሀዋሳ ፊርማውን አኑሯል። ከሦስት ዓመታት በፊት ከአርባምንጭ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ…
መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ
የውድድር ዘመኑ አጋማሽ ላይ ከአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ጋር ተለያይቶ በአሰልጣኝ በለጠ ገ/ኪዳን ጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሲመራ የቆየው…
ቻምፒየንስ ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ ወደ ማላቦ አቅንቷል
መቐለ 70 እንደርታዎች በታሪካቸው ለመጀመርያ ጊዜ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ለማድረግ ወደ ኢኳቶርያል ጊኒ ማላቦ ጉዞ…
በተጫዋቾች የክፍያ መጠን ላይ ያተኮረ ስብስባ ሊካሄድ ነው
የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመሆን በተጫዋቾች ዝውውር እና የክፍያ መጠን ያተኮረ ስብሰባ…