የፌዴሬሽኑ ብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ደንብና አሰራርን መሠረት ያላደረገ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፎብኛል በማለት በዕለቱ የበረውን ሁኔታ የሚገልፅ…
2019
የኮከቦች የገንዘብ ሽልማት እስካሁን አለመፈፀሙ ቅሬታ እያስነሳ ነው
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2010 የውድድር ዘመን የኮከቦችን የገንዘብ ክፍያ በአምስት ወራት ውስጥ ከፍሎ አለመጠናቀቁ በተሸላሚዎች ዘንድ…
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እና ከከፍተኛ ሊጉ የተመረጡ ተጫዋቾች …
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን 34 ተጫዋቾችን በመያዝ ከማሊ ጋር ለሚያደርገው የማጣርያ ጨዋታ ዝግጅቱን በማድረግ…
የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቅጥር ጉዳይ እያነጋገረ ይገኛል
ለኦሊምፒክ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ለመወዳደር የመጨረሻ ፈተና የደረሱት ተፈታኞች የቴክኒክ ኮሚቴው ጥሪ ተቀብለው ለመፈተን ቢመጡም…
ወላይታ ድቻ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈረመ
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ከሾመ በኃላ ቡድኑን ለማጠናከር አንጋፋውን ተከላካይ ደጉ ደበበ እና አላዛር ፋሲካን…
ፋሲል ከነማ በወዳጅነት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ላይ አምስት ግቦችን አስቆጥሮ አሸንፏል
ሁለት አላማን ሰንቆ የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ዛሬ 10 ሰዓት በባህር ዳር…
ድሬዳዋ ከተማ የውሰት ጥያቄ ለጅማ አባ ጅፋር አቀረበ
ድሬዳዋ ከተማ የጅማ አባ ጅፋሩ የመስመር አጥቂን በውሰት ለማስፈረም ለባለቤት ክለቡ በደብዳቤ ጥያቄ አቅርቧል። ድሬዳዋ ለተከታታይ…
ደደቢት አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በርካታ ተጫዋቾች ያሰናበተው ደደቢት ምትክ ፍለጋ በሰፊው ወደ ገበያ በመውጣት አምስት ተጫዋቾች አስፈርሟል። መድሃኔ ታደሰ፣ ኃይሉ…
ቻን 2020 | ካፍ የኢትዮጵያ ጉብኝቱን ትላንት አጠናቀቀ
በ2020 የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) አስተናጋጅ የሆነችው ኢትዮጵያ ባለፉት ቀናት በካፍ ከፍተኛ ባለሙያዎች የስታዲየምቿ ዝግጅት ተገምግሟል። ይህን…
ወላይታ ድቻ ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል
ወላይታ ድቻ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ካስፈረመው የመሀል ተከላካዩ እርቅይሁን ተስፋዬ ጋር ተለያይቷል፡፡ ስብስቡን ለማጠናከር ትላንት ደጉ ደበበ…

