ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ነገ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ሲጀመር ሰበታ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናግዳል።…

Continue Reading

ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ | ምዕራፍ ስምንት – ክፍል ሰባት

የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም የዛሬው መሠናዶ የስምንተኛው ምዕራፍ…

Continue Reading

ፋሲል ከነማ የቀድሞ ተጫዋቾቹን ወደ አሰልጣኞች ቡድኑ ቀላቅሏል

የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ የቀድሞው የክለቡ ተጫዋች ሙሉቀን አቡሃይን ወደ አሰልጣኝ ቡድናቸው ቀላቅለውታል ። ከፋሲል…

የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከዛሬ ጀምሮ ይከፈት ይሆን?

የኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ተጫዋቾች የውድድር ዘመን አጋማሽ (የጥር የዝውውር መስኮት) አስቀድሞ በተገለፀው መሠረት ዛሬ ስለመከፈቱ…

የፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና እውነታዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንትን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች እና እውነታዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ጎሎች በቁጥራዊ መረጃ –…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዐበይት ትኩረቶች

7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በሳምንቱ አጋማሽ ተካሂደው ወልዋሎ ዳግም መሪነቱን ሲረከብ ሀዲያ ሆሳዕና በአንፃሩ…

ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማክሰኞ እና ረቡዕ መካሄዳቸው ይታወሳል። በጨዋታዎቹ በንፅፅር ጥሩ እንቅስቃሴ ያሳዩ…

ባምላክ ተሰማ ነገ የሚደረገውን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይመራል

በግብፁ ዛማሌክ እና በዛምቢያው ዜዝኮ ዩናይትድ መካከል የሚደረገውን የቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ባምላክ ተሰማ እና ረዳቶቹ…

ባህር ዳር ከተማ ወሳኙን ተጫዋች በጉዳት ሊያጣ ነው

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ባህር ዳር ከተማን በመቀላቀል መልካም የውድድር ጅማሮን እያደረገ የሚገኘው ፍፁም ዓለሙ በጉዳት ከሜዳ…

የቱኒዚያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኢትዮጵያውያን ዳኞች ተጠባቂውን የሊግ ጨዋታ እንዲመሩለት ጠቀየ

የቱኒዚያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኤስፔራንስ ደ ቱኒስ እና ኤቷል ዱ ሳህል መካከል የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያውያን ዳኞች…