የፋሲል ከነማው የግራ መስመር ተከላካይ አምሳሉ ጥላሁን የዛሬ የዘመናችን ከዋክብት ገፅ እንግዳችን ነው። ወቅቱን እያሳለፈበት ካለው…
June 2020
በአጭሩ የተቀጨው የእስራኤል ቆይታ – ትውስታ በአሥራት መገርሳ አንደበት
በአንድ ወቅት አነጋጋሪ ከነበሩት ዝውውሮች አንዱ የነበረው የአሥራት መገርሳ ወደ እስራኤል ማምራት ነበር። የብሔራዊ ቡድን ስኬታማ…
የአሰግድ ተስፋዬ ገጠመኞች – በገነነ መኩርያ (ሊብሮ)
የዛሬ ሦስት ዓመት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየን አሰግድ ተስፋዬን አስመልክቶ በተለያዩ ፅሁፎች ስናስበው መቆየታችን ይታወሳል። በዚህ…
ስለ መሳይ ተፈሪ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
ለሃያ ሦስት ዓመታት በተጫዋችነት፣ በአሰልጣኝነት ስኬታማ የእግርኳስ ህይወት እያሳለፈ የሚገኘው የዘጠናዎቹ ኮከብ አጥቂ የወቅቱ አሰልጣኝ መሳይ…
የቶክ ጀምስ የኢራቅ ትውስታ
ቶክ ጀምስ በኢራቅ ቆይታው ምንድነው የገጠመው? በአንድ ወቅት በሊጉ ውስጥ ከነበሩት ተስፈኛ ተከላካዮች ግንባር ቀደም ነበር።…
እውነተኛው የኳስ ጀግና አሰግድ ተስፋዬ – በጋዜጠኛ ሰዒድ ኪያር
የቀድሞው ታላቅ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ ሦስተኛ ዓመቱን አስመልክቶ በተለያዩ ፅሁፎች ስናስበው መቆየታችን…
የአሰልጣኞች የቪዲዮ ውይይት ሁለተኛ ውሎ…
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ከአሰልጣኞች ጋር የፈጠሩት መልካም ግንኙነት ከፍ ወዳለ ደረጃ እያደገ እና እያስመሰገነ…
የቀድሞው ናይጄሪያዊ አጥቂ ለሀገራችን ተጫዋቾች ምክር እና መልዕክቱን ያስተላልፋል
የቀድሞው የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ዳንኤል አሞካቺ ለሀገራችን ተጫዋቾች በአሰልጣኞቻቸው አማካኝነት ምክር እና መልዕክት ከቀናት በኋላ…
የወላይታ ድቻ ተጫዋቾች የደሞዝ ይከፈለን ጥያቄ እና የክለቡ ምላሽ
በሁሉም የሀገሪቷ የሊግ ውድድሮች የደሞዝ አልተከፈለንም ጥያቄ በበረታበት በዚህ ሰዓት የወላይታ ድቻ ተጫዋቾችም ደሞዝ አልተከፈለንም በማለት…
የሴቶች ገፅ | በወጥነት የዘለቀው የረሂማ ዘርጋ ውጤታማ ጉዞ
በኢትዮጵያ የሴቶች እግርኳስ ውስጥ ጎልተው ከወጡ ተጫዋቾች መካከል የኢትዮጵያ ንግድ ባንኳ አጥቂ ረሂማ ዘርጋ አንዷ ነች።…