ዛሬ ከቀጥር በኋላ ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት የዋሊያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ የኒጀር…
November 2020
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በይፋ ሰበታ ከተማን ተረከቡ
ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ሰበታ ከተማን በአንድ ዓመት የውል ስምምነት ዋና አሰልጣኝ በመሆን ዛሬ ተረክበዋል፡፡ ለረጅም አመታት…
ሰበታ ከተማ ወጣት ተጫዋች አስፈረመ
ተስፈኛው አጥቂ ዱሬሳ ሹቢሻ ለሰበታ ከተማ የሶስት አመት ኮንትራት ፈረመ፡፡ በአዳማ ከተማ ከ20 ዓመት በታች ቡድን…
የፕሪምየር ሊጉ የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብር ዛሬ ተከናውኗል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የ2013 የሊጉን ጨዋታዎች መርሐ-ግብር በደማቅ ሥነ-ስርዓት ዛሬ ከሰዓት አውጥቷል። ይጀመራል ተብሎ…
ብሔራዊ ቡድኑ የሚጫወትበት ሜዳ ጉዳይ ?
የብሔራዊ ቡድኑ የማክሰኞውን የማጣርያ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ ያደርግ ይሆን? በ2021 ለሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ…
ሊግ ኩባንያው አዲስ ውሳኔ አስተላልፏል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር አዲስ ውሳኔ ላይ መድረሱን ይፋ አድርጓል። አንድ ዓመት የሞላው የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ሊግ ኩባንያው ከክለቦች ጋር ስብሰባ ተቀምጧል
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል። ከዚህ መርሐግብር አስቀድሞ በአሁኑ ሰዓት የሊግ…
የዳኞች ገፅ | ተስፈኛው ፌደራል ዋና ዳኛ ኤፍሬም ደበሌ
በተለያዩ የሀገሪቱ የዲቪዚዮን ውድድሮች በጥሩ የዳኝነት ብቃቱ ይታወቃል። ወደ ፊትም ብዙ ተስፋ ከሚጣልባቸው ዳኞች መካከል የሚመደበው…
ዋልያዎቹ በኒጀር ሽንፈት አስተናግደዋል
የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከ12 ወራት በኋላ መደረግ ሲጀምር ወደ ኒያሜ ያመራችው ኢትዮጵያ 1-0 ተሸንፋለች። አዲሱ…
ነቀምቴ ከተማ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ተወዳዳሪው ነቀምቴ ከተማ ስድስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም አስራ አምስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። አዲስ…