ቅዱስ ጊዮርጊስ የጀርመናዊውን አሰልጣኝ የልቀቁኝ ጥያቅ ተቀብሎ ማሰናበቱን አስታወቀ። ክለቡ በፌስቡክ ገፁ የሰፈረው መረጃ ይህን ይመስላል:-…
2020
ሶከር ሜዲካል | የአዕምሮ መዛል በእግር ኳስ [ክፍል 2]
ከዚህ በፊት በነበረው የሶከር ሜዲካል ፅሁፋችን በእግር ኳስ ተጫዋቾች የአዕምሮ መዛል መንስኤዎች መካከል የሆነውን መዋቅራዊ ተፅዕኖ…
ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ላለፉት ሁለት ዓመታት በረዳት አሰልጣኝነት ሲሰራ የነበረው አላዛር መለሰ ደቡብ ፖሊስን በዋና አሰልጣኝነት ተረክቧል፡፡ ከአሰልጣኝ ተመስገን…
የከፍተኛ ሊግ ውድድሮች የሚደረጉባቸው ሜዳዎች ታውቀዋል
ከፍተኛ ጭቅጭቅ ያስነሳው የሜዳ መረጣ ጉዳይ በመጨረሻም በዕጣ ተለይቷል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2013 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
በከፍተኛ ሊጉ ሦስት ምድቦች የተደለደሉ ክለቦች ታውቀዋል
የከፍተኛ ሊግ ዓመታዊ ስብሰባ እና የዕጣ ማውጣት ሥነስርዓት እየተከናወነ የሚገኝ ሲሆን በሦስቱ ምድቦች የሚገኙ ክለቦችም ታውቀዋል።…
ሎዛ አበራ የቢቢሲ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካታለች
ኢትዮጵያዊቷ የፊት መስመር ተሰላፊ ሎዛ አበራ በተፅዕኖ ፈጣሪነቷ ዓለምአቀፍ ትኩረት አግኝታለች። የእንግሊዙ የሚዲያ ተቋም ቢቢሲ እንደአውሮፓዊያኑ…
ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሾሟል
ከከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ክለቦች አንዱ የሆነው አዲስ አበባ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ከ2010 ጀምሮ ሲሰራ…
ፋሲል ከነማ የመልስ ጨዋታውን የት ያደርግ ይሆን?
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚሳተፈው ፋሲል ከነማ የመጀመርያ ጨዋታውን ከሜዳ ውጭ ለማድረግ ዛሬ አመሻሹ ላይ ጉዞውን ቢያደርግም…
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ለአንድ ተጫዋች ጥሪ አቀረበ
በአሁኑ ሰዓት የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንድ አዲስ ተጫዋች…
አፍሪካ | የካፍ ፕሬዝዳንት ታግደዋል
የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ የሆነውን ካፍ በፕሬዝዳንትነት የሚመሩት አህመድ አህመድ የአምስት እግድ በፊፋ ተላልፎባቸዋል። ማዳጋስካራዊው የ60 ዓመት…