ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ ዘግየት ብለው የገቡት ስሑል ሽረዎች የመስመር ተጫዋች አስፈርመዋል፡፡ ለክለቡ ፊርማውን ያኖረ አራተኛ ተጫዋች…
2020
ጅማ አባጅፋር በዚህ ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ ይቀጥራል
ጅማ አባጅፋር በዚህ ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ በመሾም የ2013 ዝግጅቱን ይጀምራል፡፡ በተደጋጋሚ ከተጫዋቾች ደመወዝ ካለ መከፈል ጋር…
መስፍን ታፈሰ ነገ ብሔራዊ ቡድኑን ይቀላቀላል
በኢኳቶርያል ጊኒ በሙከራ ላይ የሚገኘው መስፍን ታፈሰ ነገ ብሔራዊ ቡድኑን ይቀላቀላል። ባለፈው ወር ወደ ኢኳቶርያል ጊኒው…
አሰልጣኝ ብርሃኔ ገብረእግዚአብሔር የት ይገኛሉ?
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለረጅም ዓመታት ካሰለጠኑ አንጋፋ አሰልጣኞች መካከል ስማቸው ይጠራል። በአሰልጣኝነት ጊዜያቸው ኪራይ ቤቶች፣ ኢትዮጵያ…
ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ
እስካሁን አምስት ተጫዋቾችን ያስፈረሙት መከላከያዎች ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን ጨምረዋል፡፡ አጥቂው ፍቃዱ ወርቁ ለአንድ ዓመት ጦሩን የተቀላቀለ…
የሰማንያዎቹ… | ብዙ ያልተነገረለት የልበ ሙሉው ግብጠባቂ ቅጣው ሙሉ ሕይወት
ታታሪ እና ጠንካራ እንደሆነ የሚነገርለት፣ በተለይ ለመልሶ ማጥቃት አጨዋወት ከፍተኛ ሚና እንደነበረው የሚመሰከርለት የሰማንያዎቹ ድንቅ ግብጠባቂ፣…
የደጋፊዎች ገፅ| ቆይታ ከሲዳማ ቡና ደጋፊዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት አዲሱ ቃሚሶ ጋር
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የደጋፊዎቹን ቁጥር በመጨመር እና ለሊጉ ውበት በመፍጠር እየታዩ የመጡት የሲዳማ ቡና ደጋፊዎችን በመወከል…
ሀዋሳ ከተማ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
ሀዋሳ ከተማዎች በቀጣዩ ሳምንት የ2013 ዝግጅታቸውን ይጀምራሉ፡፡ የቀድሞው ተጫዋቻቸውን አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ከሰባት ወራት በፊት በዋና…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል
ዋልያዎቹ በቀጣዩ ሳምንት አጋማሽ አዲስ አበባ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዲሱ አሰልጣኝ ውበቱ…
ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ ግብ ጠባቂው ምህረትአብ ገብረህይወት የመከላከያ አዲሱ ፈራሚ…