የስምንተኛው ሳምንት ቀዳሚ መርሐ-ግብር ከደቂቃዎች በኋላ ሲጀምር በርካታ ለውጦች የተደረጉበት የቡድኖቹ የመጀመሪያ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል። ከወላይታ…
January 2021
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ
በጊዮርጊስ እና በድቻ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን የተመረጡት አሰልጣኝ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቀቀ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሰባተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን 10:00 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ሰው ሰራሽ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
ስምንተኛው ሳምንት የሚጀምርበትን ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን ይህንን ይመስላል። ጨዋታው አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በብሔራዊ ቡድን አብረዋቸው ከሰሯቸው…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች
በሰባተኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች አና ዕውነታዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። – በሰባተኛው…
Continue Readingቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ7ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ምርጥ አቋማቸውን ያሳዩ ተጫዋቾችን እንዲህ መርጠናል። አሰላለፍ 4-4-2…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የሰባተኛ ሳምንት ዓበይት ትኩረቶቻችን ማጠቃለያ በሆነው በዚት ክፍል ሌሎች መነሳት የሚገባቸው ጉዳዮችን ተመልክተናል። 👉 ከኃላ ተነስቶ…
ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በሰባተኛ ሳምንት የተመለከትናቸው አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶች እነሆ! 👉የሙሉጌታ ምህረት እና ማሔር ዳቪድስ ውጤታማ…
Continue Readingፕሪምየር ሊግ | የቅጣት ውሳኔዎች ሲተላለፉ የረቡዕ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ቅያሪ ተደርጓል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት ጨዋታዎች ሰዓት ላይ ቅያሪ ሲደረግ የዲሲፕሊን ቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል። የሊጉ የስምንተኛ…