ጅማ ለፕሪምየር ሊጉ ውድድር መሰናዶ አስፈላጊ ዝግጅት ማድረጓን የከተማው ከንቲባው አረጋገጡ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ ምዕራፍ ጅማ ላይ ይካሄዳል። ይህን አስመልክቶ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆናቸውን የከተማው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሁለት ቀናት በኋላ ዝግጅቱን ይጀምራል

ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ቅድመ ዝግጅት ከወዲሁ ይጀምራሉ፡፡ በ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አራት ጨዋታዎችን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

6ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለአዲስ አበባ ስታዲየም የመጨረሻው በነበረው የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸውን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቃቂን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አምስተኛ ሳምንት የበዐል ዕለት ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተቀይራ በገባችው…

ከፍተኛ ሊግ | ወሎ ኮምቦልቻ ድል ቀንቶታል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ሁለተኛ ሳምንት ባቱ ላይ ወሎ ኮምቦልቻ ወልዲያን 2-1 አሸንፏል። የአካል ንክኪ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዲስ አበባ የመጨረሻው ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን…

የአዲስ አበባው የመጨረሻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል

በስድስተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያይተዋል። ሆሳዕናም…

የሰዒድ ሀሰን ወቅታዊ ሁኔታ…

በረፋዱ ጨዋታ ከባድ ጉዳት አስተናግዶ ወደ ሆስፒታል ያመራው ሰዒድ ሀሰን ያለበትን ሁኔታ አጣርተናል። በስድስተኛው ሳምንት የሊጉ…

ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[advanced_iframe src=”//soccer.et/match/wolkite-ketema-hadiya-hossana-2021-01-07/” width=”150%” height=”1500″]

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ በረድኤት አስረሳኸኝ ጎሎች ጌዲኦ ዲላን አሸንፏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ረፋድ 4:00 በገና በዐል ዕለት ሀዋሳ ከተማን ከጌዲኦ…