የስድስተኛ ሳምንት መክፈቻ የሆነውን የሸገር ደርቢ የተመለከተው ዳሰሳችንን እነሆ። የመዲናይቱ ሁለት ክለቦች ከድል መልስ የሚገናኙበት ተጠባቂ…
January 2021
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ከመቐለ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ላይ ደካማ የውድድር ወቅትን እያሳለፈ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን…
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር ተጀምሯል
በስድስት ምድቦች ተከፍሎ የሚደረገው የ2013 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ሻምፒዮና ውድድር በይፋ ተጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የ2013…
Continue Reading“የነገውን ጨዋታ ማሸነፍ ለደጋፊዎቻችንም ለቡድናችንም ትልቅ ዋጋ አለው” ሙሉዓለም መስፍን
በሳምንቱ ተጠባቂ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሸገር ደርቢ ጨዋታ ነገ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ከመጫወታቸው አስቀድሞ ሙሉዓለም…
“በሸገር ደርቢ የመጀመርያ ጎሌን አስቆጥሬ እወጣለው” – አቡበከር ናስር
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ነገ ረፋድ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያገናኛል።…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ5ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 4-3-3…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የአምስተኛ ሳምንት ዐበይት ጉዳዮችን የምንዘጋው ሌሎች ሊጠቀሱ የሚገባቸው ጉዳዮችን በአራተኛ ክፍል በማንሳት ነው። 👉ችላ የተባለው የጤና…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በአምስተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተስተዋሉ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና የአሰልጣኞች ዐበይት አስተያየቶችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል።…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋቾች ትኩረት
የ5ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓበይት ተጫዋች ነክ ጉዳዮች የቀጣዩ ፅሁፋችን አካል ነው። 👉የምኞት ደበበ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ዕውነታዎች እና ቁጥሮች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንትን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎችን እነሆ! – በዚህ ሳምንት በተደረጉ…
Continue Reading