“ገና ብዙ መሥራት ይጠበቅብኛል” – ዮርዳኖስ ምዑዝ

ኢትዮ ኤሌክትሪክን በቅርቡ ተቀላቅላ ጥሩ ጊዜ እያሳለፈች የምትገኘው ዮርዳኖስ ምዑዝ ዛሬ ቡድኗ ጠንካራው ንግድ ባንክን እንዲያሸንፉ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሀዋሳ እና አቃቂ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የአስራ አምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከአቃቂ ቃሊቲ ጋር…

​ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

16ኛው ሳምንት የሚጀምርበትን ጨዋታ የዳሰሳችን ቀዳሚ ትኩረት አድርገነዋል። ያሳለፍነውን የጨዋታ ሳምንት በአሸናፊነት ያሳለፉት ወልቂጤ እና ድቻ…

Continue Reading

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ15ኛ ሳምንት ምርጥ 11

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ምርጥ አቋማቸውን ያሳዩ ተጫዋቾችን እንዲህ መርጠናል። አሰላለፍ 3-5-2…

Continue Reading

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ቁጥሮች እና መረጃዎች

በአስራ አምስተኛው ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ላይ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎችን እንዲህ አቅርበናል። – በዚህ ሳምንት…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ በዮርዳኖስ ምዑዝ ሁለት ጎሎች ንግድ ባንክን ረቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሊጉን እየመራ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተገናኝተው…

ለአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት 25 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

ከፊቱ ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቁት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል። በካሜሮን አስተናጋጅነት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የጨዋታ ሳምንቱን ትኩረት የምጠቃልለው በአራተኛው ክፍል መሰናዶ ነው። 👉 የተላላጠው የተጫዋቾች ስም ፅሁፍ በዘንድሮው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የቁምነገር ካሣ ብቸኛ ጎል ድሬዳዋን ባለድል አድርጓል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ መካከል…

Anterior Cruciate Ligament (ACL) መጎዳት በእግር ኳስ

Anterior Cruciate Ligament አልያም ACL በእግር ኳስ ጨዋታ ወቅት ጉዳት ከሚያጋጥማቸው ጅማቶች መካከል አንዱ ነው። ተጫዋቾች…

Continue Reading