​የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 አዳማ ከተማ

ከዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ከሱፐር ስፖርት ጋር የተደረገው የአሰልጣኞች ቆይታ ይህንን ይመስል ነበር። አሰልጣኝ ዘላለም…

​ሪፖርት | ቀዝቃዛው ጨዋታ በወላይታ ድቻ አሸናፊነት ተጠናቋል

በዛሬ ረፋዱ እጅግ ደካማ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ በአዲስ ፈራሚው ጋቶች ፓኖም ጎል አዳማ ከተማን…

ቢንያም በላይ ወደ ኢትዮጵያ የሚመልሰውን ዝውውር ለመፈፀም ተስማማ

በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ቢንያም በላይ በፕሪምየር ሊጉ የሚገኝ ክለብን ለመቀላቀል ተስማምቷል። ባለ…

​ወላይታ ድቻ ከ አዳማ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

04፡00 ላይ ከሚጀምረው ጨዋታ አስቀድሞ ተከታዮቹን መረጃዎች ትጋሩ ዘንድ ጋብዘናል። በቡድናቸው ያለው የወጣቶች ስብስብ እንደጠቀማቸው የገለፁት…

ወላይታ ድቻ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/wolaitta-dicha-adama-ketema-2021-03-07/” width=”100%” height=”2000″]

ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የአስራ አምስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየራ ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከአራት ተከታታይ የአቻ ውጤቶች…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለክለቡ ገቢ የሚያስገኙ ሱቆችን አስመረቀ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ረጅም ታሪክ ያለው የኢትዮ ኤሌክትሪክ ክለብ ራሱን ማስተዳደር ይችል ዘንድ ያስገነባቸውን በርካታ ሱቆች…

“ግብ ማስቆጠር ላይ ያሉብኝን ክፍተቶች ለማሻሻል እየሰራሁ ነው” አህመድ ሁሴን

ከአንድ ዓመት በኃላ ወደ ጎል አስቆጣሪነቱ ዛሬ ከተመለሰው የወልቂጤው ግዙፍ አጥቂ አህመድ ሁሴን ጋር አጭር ቆይታ…

“ቦግ እልም ሳይሆን ለብዙ ዓመት መጫወትን አስባለሁ” – አቡበከር ኑሪ

ያለፉትን ተከታታይ አምስት ጨዋታዎች በመጀመርያ አሰላለፍ በመግባት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያስመለከተን ከሚገኘው ከግብ ጠባቂው አብዱልከሪም ኑሪ…

​ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ አዳማ ከተማ

የ15ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን መክፈቻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። በሁለት የተለያየ መንፈስ ላይ የሚገኙት ወላይታ…

Continue Reading