” የሚመጡ ጥያቄዎችን ተመልክተን ለእኛም ለእርሱም ጠቃሚ የሆነ ውሳኔን እንወስናለን ” መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ

የኢትዮጵያ እግርኳስ የወቅቱ መነጋገርያ ዕርስ በሆነው አቡበከር ናስር ዙርያ የክለቡን አቋም አስመልክቶ የኢትዮጵያ ቡና ቦርድ ሰብሳቢ…

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ሾሟል

የመዲናው እግርኳስ ፌዴሬሽን አቶ ኃይለየሱስ ፍሰሐን (ኢ/ር) ከፕሬዝዳንትነት በማገድ አዲስ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት መሾሙ ተሰምቷል። የአዲስ አበባ…

“በትንሽ ነገር ውስጤ የሚጎዳ ባለመሆኑ ጠንክሬ ሠርቼ እዚህ ደርሻለሁ” – መሐሪ መና

ከአንድ ዓመት ጉዳት በኋላ በውድድር ዘመኑ አጋማሽ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሎ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው መሐሪ መና ከሶከር…

አቡበከር ናስርን ለማስፈረም የጆርጂያ ክለብ ጥያቄ አቅርቧል

በዘንድሮ የውድድር ዘመን እጅግ ድንቅ ጊዜ ያሳለፈው አቡበከር ናስር ከጆርጂያ ክለብ የእናስፈርም ጥያቄ እንደቀረበለት ተሰምቷል። በሦስት…

ለአዲስ አበባ ስታዲየም እድሳት የወጣው ፋይናንሻል ጨረታ ተከፈተ

የኢፊዴሪ ስፖርት ኮሚሽን የአዲስአበባ ስታዲየምን ለማሳደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ ያወጣው ጨረታ መከፈቱድ…

ፋሲል ከነማ የትጥቅ አቅርቦት ስምምነትን ፈፅሟል

የፋሲል ከነማ ክለብ ከሂውማን ብሪጅ ኢትዮጵያ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት መፈፀሙን ክለቡ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር…

የመኪና አደጋ ያስተናገደው ፓትሪክ ማታሲ ስለ ጤንነቱ ተናግሯል

ከትናንት በስትያ የመኪና አደጋ ያጋጠመው ኬንያዊው የግብ ዘብ ስለ ወቅታዊ ጤንነቱ ሀሳብ ሰጥቷል። ከ2011 ጀምሮ በቅዱስ…

ሁለቱ ወጣት ተጫዋቾች ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ?

ለ2014 የውድድር ዘመን ስብስባቸውን ለማጠናከር ከወዲሁ መንቀሳቀስ የጀመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሁለት ወጣት ተጫዋቾች ጋር ቅድመ ስምምነት…

የአአ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር የዛሬ ውሎ

በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ሦስተኛ የጨዋታ ቀን መድን፣…

ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር በቅርቡ ዝግጅቱን ይጀምራል

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ለሚጀምረው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቅርቡ…