የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-1 ቡሩንዲ

እልህ አስጨራሽ ከነበረው እና አንድ አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በፌዴሬሽኑ ዕግድ ቢጣልባቸውም በዝውውሩ እየተሳተፉ የሚገኙት ሀድያ ሆሳዕናዎች የተከላካይ እና አማካይ ስፍራ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። ፍሬዘር ካሣ…

ለሀድያ ሆሳዕና ፈርሞ የነበረው አጥቂ ወደ ወላይታ ድቻ በድጋሚ ተመልሷል

ባለፈው ሳምንት ለሀድያ ሆሳዕና ፈርሞ የነበረው ስንታየው መንግሥቱ ወደ ወላይታ ድቻ ተመልሷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም እየተመሩ…

ዋልያው ከቡሩንዲ ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወደ ግማሽ ፍፃሜው የማለፉ ተስፋው ተመናምኗል

የቡሩንዲ አቻውን የገጠመው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በድጋሜ ነጥብ ተጋርቶ ወደ ቀጣይ ዙር የማለፉ…

የዋልያዎቹ የዛሬ አሰላለፍ ታውቋል

ከሰዓታት በኋላ ወሳኙን የቡሩንዲ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ቋሚ አሰላለፍ ታውቋል። በመጀመሪያው…

የሴካፋ ውድድር የሰዓት ሽግሽግ ተደርጎበታል

በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም እየተከናወነ የሚገኘው የሴካፋ ውድድር የሰዓት ሽግሽግ እንደተደረገበት ታውቋል። ኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ…