ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው የሰባተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በአምበሉ የግንባር ኳስ አዲስ አበባን አሸንፎ በጊዜያዊነት…
2021
የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባኤ በቀጣዩ ወር ይደረጋል
በኅዳር ወር መጨረሻ ይደረጋል ተብሎ የተራዘመው የፌዴሬሽኑ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በታኅሣሥ ወር ይካሄዳል። የኢትዮጵያ እግር ኴስ…
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድብ ድልድል ተለይቶ ታውቋል
ታህሳስ ወር ላይ እንደሚጀምር የሚጠበቀው የ2014 የአንደኛ ሊግ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። በጁፒተር ሆቴል…
ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
ለኮስታሪካው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣርያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሁለት ወሳኝ…
ቅድመ ዳሳሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና
በነገ ምሽቱ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። ጨዋታው ከድል ጋር ከተገናኙ የሰነባበቱትን ሁለት ተጋጣሚዎች ያገናኛል። ብቸኛ…
ቅድመ ዳሰሳ | አዲስ አበባ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
የሰባተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ-ግብርን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በሊጉ የመክፈቻ ሁለት ጨዋታዎች ካስተናገዱት ሽንፈት ውጪ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ይቋረጥ ይሆን?
በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞች ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ጋር ባደረጉት ውይይት ለአፍሪካ ዋንጫ በቂ…
የምንተስኖት አዳነ እና የአዳማ ከተማ ጉዳይ ወደ ዲሲፕሊን ኮሚቴ አምርቷል
በአዳማ ከተማ እና በምንተስኖት አዳነ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ወደ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ማምራቱ ታውቋል። ከአስር ዓመት በላይ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ – የሶከር ኢትዮጵያ የስድስተኛ ሳምንት ምርጥ 11
በጥቅሉ ደካማ በነበረው ስድስተኛ የጨዋታ ሳምንት በአንፃራዊነት የተሻለ የተንቀሳቀሱ ተጫዋቾችን ያካተትንበት ምርጫችንን እነሆ ! አሰላለፍ 3-2-3-2…
Continue Readingየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ – የአንደኛ ዙር ሙሉ መርሐ ግብር
መጫወቻ ሜዳ፡ ጅማ ስታዲየም 1ኛ ሳምንት ቅዳሜ ታኅሣሥ 2 04፡00 ፌዴራል ፖሊስ ከ ጅማ አባ ቡና…