ሁለት አቻ ከተጠናቀቀው የሁለተኛ ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ መገባደድ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት…
2021
ሪፖርት | ድሬዳዋ እና ሰበታ ነጥብ ተጋርተዋል
በመጀመሪያው አጋማሽ አራት ጎሎች የተስተናገደበት የረፋዱ ጨዋታ በ2-2 አቻ ውጤት ተጠናቋል። ድሬዳዋ ከተማ ከሀዋሳው ጨዋታ ኢታሙና…
ድሬዳዋ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/diredawa-ketema-sebeta-ketema-2021-02-28/” width=”100%” height=”2000″]
ድሬዳዋ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
የ14ኛውን ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እንድትካፈሉ ጋብዘናል። አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ተጋጣሚያቸው መሀል ሜዳ ላይ ከያዘው…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ-ግብር የሆነውን የዐፄዎቹን እና የፈረሰኖቹን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ስድስት የድል ጨዋታዎች በኋላ በ12ኛ…
እዮብ ዓለማየሁ ወደ ቡድኑ ሊመለስ ነው
በቅርቡ ከቡድኑ መቀነሱን ተከትሎ ቅሬታውን አሰምቶ የነበረው እዮብ ዓለማየሁ ወደ ቡድኑ እንዲመለስ ሊደረግ ነው። የመስመር አጥቂው…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ከ አዲስ አበባ ከተማ ጋር ያለ ጎል ተለያይቷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የ13ኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማን ከ መከላከያ አገናኝቶ…
ወልቂጤዎች አማካይ አስፈርመዋል
በአሠልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረማቸው ታውቋል። የአንደኛውን ዙር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ
አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን የሾመውና ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት አልሞ ዝውውር እያደረገ የሚገኘው አዳማ ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን…
ወልቂጤ ከተማን በአዲስ መልክ ለማዋቀር ተወስኗል
የወልቂጤ ከተማ የቦርድ አመራሮች ዛሬ ጠዋት ክለቡን ከመንግሥት ጥገኝነት በማውጣት በአዲስ መልኩ ለማዋቅር ከውሳኔ መድረሳቸው ታውቋል።…