ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ጨዋታ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች ይህንን ይመስላሉ። ድሬዳዋ ከተማ አዳማን ከጨዋታ ብልጫ ጋር ከረታበት…
2021
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ
የነገ ከሰዓቱን ጨዋታ የዳሰስንበትን ፅሁፍ እንዲህ እናስነብባችኋላን። ተከታታይ ደረጃ ላይ የሚገኙት ቡና እና ባህር ዳር ነገ…
“…ሰውነትህ ደቃቃ ስለሆነ ሁሌም በአዕምሮህ መጫወት አለብህ ይለኛል” – ሀብታሙ ተከስተ
በፊት ከሚታወቅበት እንቅስቃሴው በተለየ ሁኔታ በብዙ መልኩ ተቀይሮ ብቅ ያለውና በዐፄዎቹ የእስካሁን ጉዞ ውስጥ ትልቅ አበርክቶ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ በ100% ድል የመጀመርያውን ዙር አጠናቀቀ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ዘጠነኛ ሳምንት ንግድ ባንክ አዲስ አበባ ከተማን 5 ለ 1…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
የአስረኛውን ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አሰናድተንላችኋል። ከእስካሁኖቹ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሦስት ድሎችን ያስመዘገቡት እና በተከታታይ…
ወላይታ ድቻ የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ
የአንደኛው ዙር አጋማሽ ላይ ተጫዋች ለማስፈረም እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። ከዚህ…
” ከጎል መራቅ የለብኝም ብዬ አምናለሁ” ሙኽዲን ሙሳ
እድገቱ በየዓመቱ እየጨመረ የመጣው እና የአዕምሮ ፍጥነቱን ተጠቅሞ የአጨራረስ ብቃቱን እያስመለከተን ከመጣው ወጣቱ አጥቂ ሙኸዲን ሙሳ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አጀማመሩ ያላማረው አርባምንጭ በድል አንደኛውን ዙር አጠናቋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የዘጠነኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን አርባምንጭ ከተማ እና አቃቂ ቃሊቲን ያገናኘው…
በዳኞቹ ላይ የተወሰነው ውሳኔ የደብዳቤ ለውጥ ተደረገበት
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ባህር ዳር ከተማ እና ሰበታ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ ላይ ግድፈት…
“ክለቡ ያለበትን ሁኔታ እረዳለው” አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው
ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ በቅርቡ ራሳቸውን ከጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኝነት ያገለሉት አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ስላልተጠበቀ ውሳኔያቸው…