በ7ኛ ሳምንት እጅግ ተጠባቂ የነበረውና ፋሲል ከነማ በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ…
2021
ሪፖርት| ፋሲል የሆሳዕናን ያለመሸነፍ ጉዞ በመግታት የሊጉን መሪነት ተረክቧል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ጎል ሆሳዕናን አሸንፏል።…
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
04፡00 ላይ ለሚጀምረው ተጠባቂ ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች የመረጡት የመጀመሪያ አሰላለፍ የታወቀ ሲሆን ያልተጠበቁ ለውጦችም ተደርገዋል። በአሰልጣኝ…
የሸገር ደርቢ የሚካሄድበት ከተማ ታውቋል
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ተጠባቂውን የሸገር ደርቢ ጨዋታ የምታስተናግደው ከተማ እና ቀን ታውቋል። ከረጅም…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
የሰባተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን በዚህ መልኩ አንስተናል። አዲስ አበባ ላይ የነበሩትን የጨዋታ ሳምንታት በድል…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዙር መርሐ ግብር የት ይደረጋል የሚለው ጉዳይ በቅርቡ ይለይለታል
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዲቪዚዮን የሁለተኛው ዙር መርሀ ግብር በሚደረግበት ቦታ ዙርያ ዛሬ ውይይት ተደረገ፡፡ በሀዋሳ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በአሰልጣኝ ብዙዓየው ዋዳ የሚመራው አቃቂ ቃሊቲ ሁለት ተጫዋቾችን በእጁ አስገብቷል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን…
“ሁለተኛ ሴት ልጄን የማገኝ በመሆኑ ይህን ለማሰብ ነው ደስታዬን የገለፅኩት” – ኤፍሬም አሻሞ
ኤፍሬም አሻሞ ዛሬ ጎል ካስቆጠረ በኋላ ደስታውን ስለገለፀበት መንገድ ይናገራል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ
የሰባተኛው ሳምንት ተጠባቂ መርሐ-ግብር የሆነውን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ቃኝተነዋል። በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ የተቀመጡትን ሁለቱን ቡድኖች…
የፕሪምየር ሊጉ የውድድር ዘመን አጋማሽ እረፍት መቼ እንደሆነ ታወቀ
በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ የሚገኘው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን አጋማሽ ዕረፍት ከዚህ ቀደም ከነበረው…