አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅት ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል

👉”ሁለቱ ጨዋታዎች አፍሪካ ዋንጫ የመግባት ኃይላችንን ሊወስኑ ይችላሉ ፤ ነገር ግን የእኔን ቀጣይነት ሊወስኑ አይችሉም” 👉”ግብፅን…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጌታነህ ከበደን የተመለከተ አስተያየት ሰጥተዋል

👉 “የብሔራዊ ቡድኑ ጉዳይ እንደማያሳስበው ሲናገር ሰምቻለሁ” 👉 ” ከዚህ በላይ ለልጄ እንኳን ‘ፖዘቲቭ’ የምሆን አይመስለኝም”…

“የግብፅ እግርኳስ ፌዴሬሽን ‘ሙሉ ወጪያችሁን ችዬ ካይሮ ላይ ተጫወቱ’ ብሎን ነበር” ባህሩ ጥላሁን

👉 “የግብፅ ጨዋታ የአባይ መነሻ በሆነው ቦታ ላይ ቢደረግ ያለው ትርጉም ግልፅ ነው” 👉”ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም…

ሉሲዎቹ የሴካፋ ዋንጫን በድል ጀምረዋል

በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በመጀመሪያ ጨዋታው ዛንዚባርን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 5-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በምድብ ሁለት…

አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ዩጋንዳ ጉዞ ጀምረዋል

ለሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ተሳትፎ ትናንት ከቡድኑ ጋር ያልተጓዙት አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ዩጋንዳ ጉዞ ጀምረዋል። ዛሬ…

“ከሁለቱ ጨዋታዎች ቢያንስ አራት ነጥቦች ለማግኘት እናስባለን” ሽመልስ በቀለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሽመልስ በቀለ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ዛሬ ተጀምሯል

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለቀጣዮቹ አስር ቀናት የሚከወነው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ውድድር ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ከአስራ ሁለት…

አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ዩጋንዳ አይገኙም

በሴካፋ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን የሚመሩት አሠልጣኝ ፍሬው በአሁኑ ሰዓት ከስብስቡ ጋር እንደማይገኙ ሶከር…

ከእረፍት መልስ ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ተገፍቷል

ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች 25ኛ ሳምንት ላይ የተቋረጠው የሀገራችን ከፍተኛ የሊግ እርከን ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል።…