ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

ሦስተኛው የትኩረታችን ክፍል ደግሞ አሰልጣኞች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ይሆናል። 👉 የዮሐንስ ሳህሌ ግልፅነት የተሞላበት አስተያየት በድህረ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ቀጣዩ ትኩረታችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ላይ ያሚነሱ ሀሳቦች የተዳሰሱበት ነው። 👉 በወሳኝ ሰዓት…

አቡበከር ናስር ለአርባምንጩ ጨዋታ ይደርሳል

አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ በሚያደርገው ጉዞ ዙርያ በተሰረው ዘገባ ላይ የተደረገ ማስተካከያ… ከሰኔ 24 ጀምሮ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የመጀመሪያ ፅሁፋችን የሚሆነው በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች ናቸው። 👉 የቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ…

የአቡበከር ናስር የደቡብ አፍሪካ ጉዞ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታውን ዛሬ ያከናወነው አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ ይጓዛል። ከደቡብ አፍሪካንው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 አዲስ አበባ ከተማ

ሁለቱ የመዲናይቱ ክለቦች ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በሳምንቱ የማሳረጊያ ጨዋታ አዲስ አበባ እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ሲለያዩ የወራጅ ቀጠናውም አዲስ ክለብ አግኝቷል። በ26ኛ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና

ያለግብ አቻ ከተጠናቀቀው የሰበታ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። ብርሃን ደበሌ –…

ሪፖርት | ሰበታ እና ሀዲያ ሆሳዕና ሳይሸናነፉ ቀርተዋል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና መካከል ተደረጎ 0-0 ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ ከፋሲሉ ሽንፈት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-2 ፋሲል ከነማ

ሙጂብ ቃሲም በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆራቸው ሁለት ግቦች ፋሲሎች በፉክክሩ መቆየታቸውን ያረጋገጡበትን ውጤት ካስመዘገቡበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ…