ሊጉ ለአህጉራዊ ውድድሮች ቦታውን ከማስረከቡ ወዲህ የተደረጉ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ያተኮሩ ክለብ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያው…
2022

ወላይታ ድቻ የ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ሆኗል
ዛሬ አዳማ ላይ በተደረጉ የ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ማጠቃለያ ጨዋታዎች አርባምንጭ ከተማ የደረጃ ወላይታ ድቻ…

የሰበታ ተጫዋቾች ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤ አስገብተዋል
21 የሰበታ ተጫዋቾች በጋራ በመሆን በዛሬው ዕለት ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ደብዳቤ ማስገባታቸው ታውቋል። በዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
ወደ ዕረፍት ለማምራት የመጨረሻ ማሳረጊያ በሆነው እና ያለ ጎል ከተጠናቀቀው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡…

ሪፖርት | መከላከያ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል
ሊጉ በመከላከያ እና ድሬዳዋ ያለግብ በተጠናቀቀ ጨዋታ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ወደ ዕረፍት አምርቷል። መከላከያ የፋሲል ከነማውን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ወልቂጤ ከተማ
የቀትሩ ጨዋታ አንድ አቻ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና – ወልቂጤ ከተማ ስለጨዋታው…

ሪፖርት | ሀዲያ እና ወልቂጤ ነጥብ ተጋርተዋል
በምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማዎች ረዘም ላለ ደቂቃ ሲመሩ ቢቆዩም ሀዲያ ሆሳዕናዎች በመጨረሻ ደቂቃ ተስፋዬ አለባቸው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና
የረፋዱ ጨዋታ በሲዳማ ቡና ካሸነፈ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ አጋርተዋል። አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ- ሲዳማ ቡና ስለጨዋታው…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ዕለት የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ባህር ዳር ከተማን 3-1 በመርታት ሁለተኛ ተከታታይ…

ቅድመ ዳሰሳ | የ25ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
ሊጉ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ከመቋረጡ አስቀድሞ የሚደረጉትን የነገ ጨዋታዎች እንደሚከተለው ዳሰናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ሲዳማ…
Continue Reading