”… ካሜሩን እንዲህ ነው ብሎ ጫና ማብዛትም ተገቢ አይደለም” አሠልጣኝ ውበቱ አባተ

👉🏼 ” በጊዜ ቀይ መምጣቱ ዕቅዳችንን አበላሽቶታል” 👉🏼 ” በአስር ተጫዋች የሚያጠቃ ቡድን ዓለም ላይ የለም”…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለወሳኙ ጨዋታ ዝግጅቱን ጀምሯል

በአሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚመራው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከፊቱ ላለበት የታንዛኒያ ጨዋታ ልምምዱን…

የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ ከካሜሩን | የሽመልስ በቀለ ወቅታዊ ሁኔታ

በጉዳት ምክንያት የመጀመሪያውን ጨዋታ ያላደረገው የሽመልስ በቀለ ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ የተጠናቀረ ዘገባ። የብሔራዊ ቡድኑ ወሳኝ ተጫዋች…

​ሪፖርት | ዋልያው ለሰማያዊው ሻርክ እጅ ሰጥቷል

በምድብ አንድ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ኬፕ ቨርድ ኢትዮጵያን 1-0 አሸንፏለች። የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ ተጫዋቾች ኳስ…

​ዋልያውን የሚገጥመው የኬፕ ቨርድ አሰላለፍ ታውቃል

ከ60 ደቂቃዎች በኋላ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚፋለመው የኬፕ ቨርድ የመጀመሪያ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። በምድን አንድ…

​ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊው ዋልያውን አበረታተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከማድረጉ በፊት የባህል እና ስፖርት ሚኒስትሩ ቡድኑን አነቃቅተዋል።…

​ሦስት ወሳኝ ተጫዋቾች ዋልያውን ዛሬ አያገለግሉም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኬፕ ቨርድ አቻው ጋር ዛሬ ምሽት ጭጫታ ሲያደርግ ሦስት ተጫዋቾች በጉዳት ምክንያት ከስብስቡ…

የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ ከካሜሩን…

በካሜሩን አስተናጋጅነት ዛሬ በድምቀት የሚጀመረውን የአፍሪካ ዋንጫ አስመልክቶ ሶከር ኢትዮጵያ ከስፍራው በልዩ ዘገባዋ መረጃዎችን ወደ አንባቢዎቿ…

“በአንድነት ስሜት የምትንቀሳቀስ ከሆነ ውጤቱ የማይመጣበት ምክንያት የለም” – አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሚካፈልበት የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ አስቀድሞ የእግርኳሱ ሰው ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው መልዕክት አላቸው። በመሰረተችው…

​ነገ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚያደርገውን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

በአፍሪካ ዋንጫው ነገ ምሽት ኢትዮጵያ እና ኬፕ ቨርዴ የሚያደርጉትን ወሳኝ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞችን ዝርዝር ሶከር ኢትዮጵያ…