በድንገተኛ አደጋ ህይወቱ ያለፈው የቀድሞ ተጫዋች ዮናስ እንግዳወርቅ በዛሬው ዕለት የቀብር ስነ ስርዐቱ ተፈፅሟል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር…
2022

አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪው አርባምንጭ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችንም ውል አድሷል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ አስፈርሟል
ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአራት ዓመታት በኋላ ዳግም መመለስ የቻለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሀዋሳ ከተማውን ተከላካይ በይፋ…

ኢትዮጵያዊው ኢንስትራክተር ዛሬ ወደ ማላዊ ያመራሉ
ከሰሞኑ በኢምሬትስ የተሳካ ህክምናን በማድረግ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኢንስተራክተር አብረሃም መብራቱ በካፍ ጥሪ መሠረት ፈተናን ለመስጠት…

አዳማ ከተማ ከግብ ጠባቂው ጋር በስምምነት ተለያይቷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን አዳማ ከተማን ያገለገለው የግብ ዘቡ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን ዋና…

የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ተራዝሟል
ለአይቮሪኮስቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚደረጉ የምድብ ቀሪ አራት የማጣሪያ ጨዋታዎች መገፋታቸው ይፋ ሆኗል። በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት በቀጣዩ ዓመት…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የተስፈኛውን ተጫዋች ውል አራዝሟል
አዲስ አዳጊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመስመር አጥቂውን ውል ማደሱ ታውቋል። የአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ቆይታ ለአንድ ዓመት ካራዘመ…